Lyrics
በፍፁም አልሻም እኔ ከአንተ በቀር
ከአንተ በቀር አይኔ ሌላ አያይ
ይኸዉ ተማፀንኩህ ፍቅሬ ምን ልናገር
ምን ልናገር በናፍቆት ስቸገር
በፍፁም አልሻም እኔ ከአንተ በቀር
ከአንተ በቀር አይኔ ሌላ አያይ
ይኸዉ ተማፀንኩህ ፍቅሬ ምን ልናገር
ምን ልናገር በናፍቆት ስቸገር
ከልቤ መሆኑን ይሄዉ ገልጫለዉ በንፁህ ልቦና
በፍቅርህ ተይዤ ድንገት ሳላስበዉ ልቤ አንተን አለና
ጠላትህ አይደለሁ ሆዴ መጨከንህ መጨከንህ እኔ አንተን ወዳጅ
ብቅ ብለህ እየኝ እንጂ ስማፀንህ ስለምንህ እዘንልኝ እንጂ
እንድያዉ በኔስ ናፍቆት በዛ
ሄድኩኝ በሀሳብ ከዚህ እዛ
እንድያዉ በኔስ ናፍቆት በዛ
ሄድኩኝ በሀሳብ ከዚህ እዛ
ካላንተ አይደላን ምነዉ
ካላንተ አይሞቀኝ ምነዉ
ካላንተ አይመቸኝ ምነዉ
የኔስ የብቻዉ ነዉ
ካላንተ አይደላን ምነዉ
ካላንተ አይሞቀኝ ምነዉ
ካላንተ አይመቸኝ ምነዉ
የኔስ የብቻዉ ነዉ
በፍፁም አልሻም እኔ ከአንተ በቀር
ከአንተ በቀር አይኔ ሌላ አያይ
ይኸዉ ተማፀንኩህ ፍቅሬ ምን ልናገር
ምን ልናገር በናፍቆት ስቸገር
በፍፁም አልሻም እኔ ከአንተ በቀር
ከአንተ በቀር አይኔ ሌላ አያይ
ይኸዉ ተማፀንኩህ ፍቅሬ ምን ልናገር
ምን ልናገር በናፍቆት ስቸገር
የፍቅር አምላክ አይቶ ሲፈርድ
እኔን ለአንተ አንተን ለኔ ካለ
አብረኸኝ ብትኖር ምነዉ
ሁሉን ትተህ ብታምነኝ ምንድነዉ
ምላሹን እንድትሰጠኝ እንዲህ
ስማፀንህ ስለምንህ ፍቅር እንደገና
በአንተ መሸነፌን አዉቀህ ቸል አትበል
ቸል አትበል ህይወቴን ኦምና
እንድያዉ በኔስ ናፍቆት በዛ
ሄድኩኝ በሀሳብ ከዚህ እዛ
እንድያዉ በኔስ ናፍቆት በዛ
ሄድኩኝ በሀሳብ ከዚህ እዛ
ካላንተ አይደላን ምነዉ
ካላንተ አይሞቀኝ ምነዉ
ካላንተ አይመቸኝ ምነዉ
የኔስ የብቻዉ ነዉ
ካላንተ አይደላን ምነዉ
ካላንተ አይሞቀኝ ምነዉ
ካላንተ አይመቸኝ ምነዉ
የኔስ የብቻዉ ነዉ
ካላንተ አይደላን ምነዉ
ካላንተ አይሞቀኝ ምነዉ
ካላንተ አይመቸኝ ምነዉ
የኔስ የብቻዉ ነዉ
ካላንተ አይደላን ምነዉ
ካላንተ አይሞቀኝ ምነዉ
ካላንተ አይመቸኝ ምነዉ
የኔስ የብቻዉ ነዉ
ካላንተ አይደላን ምነዉ
ካላንተ አይሞቀኝ ምነዉ
ካላንተ አይመቸኝ ምነዉ
የኔስ የብቻዉ ነዉ
ካላንተ አይደላን ምነዉ
ካላንተ አይሞቀኝ ምነዉ
ካላንተ አይመቸኝ ምነዉ
የኔስ የብቻዉ ነዉ
Lyrics powered by www.musixmatch.com