Music Video

Tew Debabsew
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Monica Sisay
Monica Sisay
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Monica Sisay
Monica Sisay
Songwriter
Moges Teka
Moges Teka
Songwriter

Lyrics

በዚች አለም አንተን አፍቅሬያለዉ እስከዛሬም አብሬህ ኖሬያለዉ ደስ እንዲልህ ለአንተ ምን ያልሆንኩት አለኝ እስቲ ይሄ ቀረሽ በለኝ በዚች አለም አንተን አፍቅሬያለዉ እስከዛሬም አብሬህ ኖሬያለዉ ደስ እንዲልህ ለአንተ ምን ያልሆንኩት አለኝ እስቲ ይሄ ቀረሽ በለኝ እኔ ላስደስት ስደክም ስለፋ ስደክም ስለፋ ፊት ሲጨላልም ፈገግታ ሲጠፋ ክፉ ባልናገር አንገቴን ብደፋ ሁሉን ይችላል ወይ ሆድ ከሀገር ቢሰፋ አንተ ላትደሰት ኩርፊያህን ላልገፋ ኩርፊያህን ላልገፋ እኔ ስጨናነቅ ዉስጤን እየከፋዉ በትካዜ መፍዘዝ ህመሜ እየፀና ሀዘን በረታንኝ እንደምን ልፅና ና ደባብሰዉ ጎኔን ና ደባብሰዉ ጎኔን ደስ እንዲለኝ እኔን ተዉ ደባብሰዉ ጎኔን ተዉ ደባብሰዉ ጎኔን ደስ እንዲለኝ እኔን ና ደባብሰዉ ጎኔን ና ደባብሰዉ ጎኔን ደስ እንዲለኝ እኔን ተዉ ደባብሰዉ ጎኔን ተዉ ደባብሰዉ ጎኔን ደስ እንዲለኝ እኔን በዚች አለም አንተን አፍቅሬያለዉ እስከዛሬም አብሬህ ኖሬያለዉ ደስ እንዲልህ ለአንተ ምን ያልሆንኩት አለኝ እስቲ ይሄ ቀረሽ በለኝ በዚች አለም አንተን አፍቅሬያለዉ እስከዛሬም አብሬህ ኖሬያለዉ ደስ እንዲልህ ለአንተ ምን ያልሆንኩት አለኝ እስቲ ይሄ ቀረሽ በለኝ በነጋ በጠባ ፊትህን እያየሁ ፊትህን እያየሁ ጭንቀቴ በረታ እኔስ ተሰቃየሁ የሌለህ አመል ያልፈጠረብህን ለፍቅራችን ስትል ጨዋ መሆንህ ስቀህ ስትጫወት የማገኘዉ ደስታ የማገኘዉ ደስታ ተረት ሆኖ እንዳይቀር የማታ የማታ እስኪ እንነጋገር ፊት ለፊት እናዉራ ነገርን ሸፋፍነን ወደ ቂም አናምራ ና ደባብሰዉ ጎኔን ና ደባብሰዉ ጎኔን ደስ እንዲለኝ እኔን ተዉ ደባብሰዉ ጎኔን ተዉ ደባብሰዉ ጎኔን ደስ እንዲለኝ እኔን ና ደባብሰዉ ጎኔን ና ደባብሰዉ ጎኔን ደስ እንዲለኝ እኔን ተዉ ደባብሰዉ ጎኔን ተዉ ደባብሰዉ ጎኔን ደስ እንዲለኝ እኔን ና ደባብሰዉ ጎኔን ና ደባብሰዉ ጎኔን ደስ እንዲለኝ እኔን ተዉ ደባብሰዉ ጎኔን ተዉ ደባብሰዉ ጎኔን ደስ እንዲለኝ እኔን ና ደባብሰዉ ጎኔን ና ደባብሰዉ ጎኔን ደስ እንዲለኝ እኔን ተዉ ደባብሰዉ ጎኔን ተዉ ደባብሰዉ ጎኔን ደስ እንዲለኝ እኔን ና ደባብሰዉ ጎኔን ና ደባብሰዉ ጎኔን ደስ እንዲለኝ እኔን ተዉ ደባብሰዉ ጎኔን ተዉ ደባብሰዉ ጎኔን ደስ እንዲለኝ እኔን
Writer(s): Moges Teka Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out