Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Monica Sisay
Monica Sisay
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Monica Sisay
Monica Sisay
Songwriter
Tsegachew Haileyesus
Tsegachew Haileyesus
Songwriter

Lyrics

የህይወት ዕጣዬ ድርሻዬ ነህና እስካሁ ከልቤ አልፍቅህምና እመነኝ ቃል ልግባልህ ዛሬም ዳግም እንደገና የህይወት ዕጣዬ ድርሻዬ ነህና እስካሁ ከልቤ አልፍቅህምና እመነኝ ቃል ልግባልህ ዛሬም ዳግም እንደገና ማለዳ አሀ በጀንበር ኡሁ ለሊቱን አሀ በኮኮብ ኡሁ ባየኸኝ አንተ ሳስብ የደስታ አሀ ድባቤ ኡሁ የችግር አሀ ንጉሴ ኡሁ አልጣህ ሁል ጊዜ አልጣህ ሁል ጊዜ በማያልቀዉ በስጋ ደም በነፍስ ዋጋ በእምነት ጥላ በእምነት ፀጋ በቃል ኪዳን ይዤህ ልርጋ በማያልቀዉ በስጋ ደም በነፍስ ዋጋ በእምነት ጥላ በእምነት ፀጋ በቃል ኪዳን ይዤህ ልርጋ መታመኔን አዉቀህ በስሜቴ ዘልቀህ ከኮራሁኝ ኮርተህ ልዩ ክብር ሰተህ እንደ ገና እንደ ገና ወድሃለዉ ገና ዛሬም ነገም አለዉ በለኝ እንደ ገና ላላ ላላላ ሸላላላ ላላላ ላላላ ሸላላላ ላላ ላላላ ሸላላላ ላላላ ላላላ ሸላላላ የህይወት ዕጣዬ ድርሻዬ ነህና እስካሁ ከልቤ አልፍቅህምና እመነኝ ቃል ልግባልህ ዛሬም ዳግም እንደገና የህይወት ዕጣዬ ድርሻዬ ነህና እስካሁ ከልቤ አልፍቅህምና እመነኝ ቃል ልግባልህ ዛሬም ዳግም እንደገና ካቆዩት አሀ በመላ ኡሁ አያዙት አሀ በእርጋት ኡሁ መዉደድም አይፈታ ተሟልቷል አሀ ሀሳቤ ኡሁ ተሳክቷል አሀ ምኞቴ ኡሁ እኔ አንተን በማግኘቴ እኔ አንተን በማግኘቴ ይጓዝ እንጂ ወር አመቱ ይለፍ ወቅቱ ወዶ አይበርድ ፍላጎቱ ዛሬም ያድራል በእምነቱ ይጓዝ እንጂ ወር አመቱ ይለፍ ወቅቱ ወዶ አይበርድ ፍላጎቱ ዛሬም ያድራል በእምነቱ በአንደበቴ ቋንቋ ግልፅ ነዉ ነገሬ ዝንተ አለም ይዘልቃል እኔ አንተን ማፍቀሬ እንደ ገና እንደ ገና አይለቀኝም ገና ይታደሳል ገና ገና እንደ ገና ላላ ላላላ ሸላላላ ላላላ ላላላ ሸላላላ ላላ ላላላ ሸላላላ ላላላ ላላላ ሸላላላ
Writer(s): Tsegachew Haileyesus Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out