Music Video

Monica Sisay - Yalante Aydelagnm
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Monica Sisay
Monica Sisay
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Monica Sisay
Monica Sisay
Songwriter
Moges Teka
Moges Teka
Songwriter

Lyrics

በፍፁም አልሻም እኔ ከአንተ በቀር ከአንተ በቀር አይኔ ሌላ አያይ ይኸዉ ተማፀንኩህ ፍቅሬ ምን ልናገር ምን ልናገር በናፍቆት ስቸገር በፍፁም አልሻም እኔ ከአንተ በቀር ከአንተ በቀር አይኔ ሌላ አያይ ይኸዉ ተማፀንኩህ ፍቅሬ ምን ልናገር ምን ልናገር በናፍቆት ስቸገር ከልቤ መሆኑን ይሄዉ ገልጫለዉ በንፁህ ልቦና በፍቅርህ ተይዤ ድንገት ሳላስበዉ ልቤ አንተን አለና ጠላትህ አይደለሁ ሆዴ መጨከንህ መጨከንህ እኔ አንተን ወዳጅ ብቅ ብለህ እየኝ እንጂ ስማፀንህ ስለምንህ እዘንልኝ እንጂ እንድያዉ በኔስ ናፍቆት በዛ ሄድኩኝ በሀሳብ ከዚህ እዛ እንድያዉ በኔስ ናፍቆት በዛ ሄድኩኝ በሀሳብ ከዚህ እዛ ካላንተ አይደላን ምነዉ ካላንተ አይሞቀኝ ምነዉ ካላንተ አይመቸኝ ምነዉ የኔስ የብቻዉ ነዉ ካላንተ አይደላን ምነዉ ካላንተ አይሞቀኝ ምነዉ ካላንተ አይመቸኝ ምነዉ የኔስ የብቻዉ ነዉ በፍፁም አልሻም እኔ ከአንተ በቀር ከአንተ በቀር አይኔ ሌላ አያይ ይኸዉ ተማፀንኩህ ፍቅሬ ምን ልናገር ምን ልናገር በናፍቆት ስቸገር በፍፁም አልሻም እኔ ከአንተ በቀር ከአንተ በቀር አይኔ ሌላ አያይ ይኸዉ ተማፀንኩህ ፍቅሬ ምን ልናገር ምን ልናገር በናፍቆት ስቸገር የፍቅር አምላክ አይቶ ሲፈርድ እኔን ለአንተ አንተን ለኔ ካለ አብረኸኝ ብትኖር ምነዉ ሁሉን ትተህ ብታምነኝ ምንድነዉ ምላሹን እንድትሰጠኝ እንዲህ ስማፀንህ ስለምንህ ፍቅር እንደገና በአንተ መሸነፌን አዉቀህ ቸል አትበል ቸል አትበል ህይወቴን ኦምና እንድያዉ በኔስ ናፍቆት በዛ ሄድኩኝ በሀሳብ ከዚህ እዛ እንድያዉ በኔስ ናፍቆት በዛ ሄድኩኝ በሀሳብ ከዚህ እዛ ካላንተ አይደላን ምነዉ ካላንተ አይሞቀኝ ምነዉ ካላንተ አይመቸኝ ምነዉ የኔስ የብቻዉ ነዉ ካላንተ አይደላን ምነዉ ካላንተ አይሞቀኝ ምነዉ ካላንተ አይመቸኝ ምነዉ የኔስ የብቻዉ ነዉ ካላንተ አይደላን ምነዉ ካላንተ አይሞቀኝ ምነዉ ካላንተ አይመቸኝ ምነዉ የኔስ የብቻዉ ነዉ ካላንተ አይደላን ምነዉ ካላንተ አይሞቀኝ ምነዉ ካላንተ አይመቸኝ ምነዉ የኔስ የብቻዉ ነዉ ካላንተ አይደላን ምነዉ ካላንተ አይሞቀኝ ምነዉ ካላንተ አይመቸኝ ምነዉ የኔስ የብቻዉ ነዉ ካላንተ አይደላን ምነዉ ካላንተ አይሞቀኝ ምነዉ ካላንተ አይመቸኝ ምነዉ የኔስ የብቻዉ ነዉ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out