Lyrics

ልርሳክ እስኪ ትዝ አትበለኝ ልጄ ባክህ አትናፍቀኝ የእናት ፍቅር የተለየህ የአብራክ ክፋዬ እንደምን ነህ ልርሳክ እስኪ ትዝ አትበለኝ ልጄ ባክህ አትናፍቀኝ የእናት ፍቅር የተለየህ የአብራክ ክፋዬ እንደምን ነህ ትዝታዬም አንተ እኮ ነህ ሀብቴም ቅርሴም ንብረቴ ነህ ትዝታዬም አንተ እኮ ነህ ሀብቴም ቅርሴም ንብረቴ ነህ አምላክ አለ ጠንክር በርታ እድሌ ነህ ለኔ አለኝታ ለአንተ እኮ ነዉ የምለፋዉ ከሐገር ሀገር የምዞረዉ አምላክ አለ ጠንክር በርታ እድሌ ነህ ለኔ አለኝታ ለአንተ እኮ ነዉ የምለፋዉ ከሐገር ሀገር የምዞረዉ አምላክህን አመስግነዉ ልጄ ሁሉም አላፊ ነዉ አምላክህን አመስግነዉ ልጄ ሁሉም አላፊ ነዉ ስስት ህመም መከራዬ ግንጥል ጌጤ አበባዬ የምድር ላይ ፀጋ ጭንቄ አንተ እኮ ለእኔ ወርቄ ስስት ህመም መከራዬ ግንጥል ጌጤ አበባዬ የምድር ላይ ፀጋ ጭንቄ አንተ እኮ ለእኔ ወርቄ ኑርልኛ ድብቅ ስንቄ እስካለሁ እንድኖር ስቄ ኑርልኛ ድብቅ ስንቄ እስካለሁ እንድኖር ስቄ ስላንተ እኔ እንዴት ላዉራ ተወጣኻዉ ያን መከራ ብቻ እደግ ኤልሻዳዬ ወግህን ልይ ሁን አቻዬ ስላንተ እኔ እንዴት ላዉራ ተወጣኻዉ ያን መከራ ብቻ እደግ ኤልሻዳዬ ወግህን ልይ ሁን አቻዬ አልቀረሁም ለብቻዬ ከንቱ አልቀረም ልመዬ አልቀረሁም ለብቻዬ ከንቱ አልቀረም ልመዬ አልቀረሁም ለብቻዬ ከንቱ አልቀረም ልመዬ አልቀረሁም ለብቻዬ ከንቱ አልቀረም ልመዬ አልቀረሁም ለብቻዬ ከንቱ አልቀረም ልመዬ አልቀረሁም ለብቻዬ ከንቱ አልቀረም ልመዬ አልቀረሁም ለብቻዬ ከንቱ አልቀረም ልመዬ አልቀረሁም ለብቻዬ ከንቱ አልቀረም ልመዬ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out