Music Video

Abinet Agonafir - Hager - አብነት አጎናፍር - ሐገር - Ethiopian Music
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Lyrics

ሆ ብለን መተናል ፍቅርሽ አንድ አርጎናል ዥንጉርጉር ቢሆንም ሆድ ጠላት አይወልድም ሰሜኑ ደቡቡን የምስራቅ ምዕራቡን አንቺው ነሽ ያማጥሽው ወልደሽ ያሳደግሽው ምኑ ተነክቶ መች ገና አየነው ምን ጠፍቶ ቤትሽ ሁሉ ሙሉ ነው የኔን የእኛ አርገን ከኖርን አንድ ላይ ባርኮ ያደርሰናል ጠብቆን ከላይ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out