Lyrics

ልቤ እሷን መች አሰበ (መች አሰበ) እንደወጣ ሄዶ ቀረ (ሄዶ ቀረ) ወጥ ያለ ጨዉ መቼ ጣፍጦ (መቼ ጣፍጦ) አጣፈጠኝ ባንቺ መቶ (ባንቺ መቶ) አመሠግናለሁ አመሠግናለሁ አመሠግናለሁ ማምሻም እድሜ ነው የሀቢብቲ የኔ ፍቅር የኔ እንስፍስፍ ነፍስ ነገር የታደልኩሽ ከሰው ሀገር ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ከሞት የዳንኩ እድለኛ በግዞት ቤት የማልተኛ (ሹክረን) እባብ ያልነደፈኝ (ሹክረን) ጊንጥ ያልነከሰኝ ያቆየኝ ለዚ ነው በፍቅር ሊክሰኝ (ሹክረን) የልቤ ጓደኛ (ሹክረን) የምኮራብሽ ምክኒያት ሰበቤ ዋሴ ልበልሽ ያገናኘን ካንቺ ጋራ አንድ ይድረሰዉ በየተራ የኔ ፍቅር ካንቺ ሌላ አላይምና ያገናኘን ካንቺ ጋራ አንድ ይድረሰዉ በየተራ የኔ ፍቅር ካንቺ ሌላ አላይምና ልቤ እሷን መች አሰበ መች አሰበ እንደወጣ ሄዶ ቀረ ሄዶ ቀረ ወጥ ያለ ጨዉ መቼ ጣፍጦ መቼ ጣፍጦ አጣፈጠኝ ባንቺ መቶ ባንቺ መቶ አመሠግናለሁ አመሠግናለሁ አመሠግናለሁ ማምሻም እድሜ ነው የሀቢብቲ አንድ የልቤ እድሌ ነሽ ወኔ ደሜ መታወቂያ ቅጽል ስሜ ኢንሀባ ሳይኖረኝ ካንቺ ፍቅር ሲድረኝ አይኔ በራ ነጋልኝ (ሹክረን) እባብ ያልነደፈኝ (ሹክረን) ጊንጥ ያልነከሰኝ ያቆየኝ ለዚ ነው በፍቅር ሊክሰኝ (ሹክረን) የልቤ ጓደኛ (ሹክረን) የምኮራብሽ ምክኒያት ሰበቤ ዋሴ ልበልሽ ያገናኘን ካንቺ ጋራ አንድ ይድረሰዉ በየተራ የኔ ፍቅር ካንቺ ሌላ አላይምና ያገናኘን ካንቺ ጋራ አንድ ይድረሰዉ በየተራ የኔ ፍቅር ካንቺ ሌላ አላይምና
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out