Credits
PERFORMING ARTISTS
Hanna Tekle Sarhe
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Hanna Tekle
Songwriter
Lyrics
ከሚያስፈራው ከድቅድቁ ጨለማ
ወደ ሚደነቅ የብርሃን ከተማ
ሄደናል ተዛውረናል በዛ የለንም
ድግም ከዛ ከሞት ሠፈር አንገኝም
ከምስራቅ ከምዕራብ ከደቡብ ከሰሜን
በብርሃኑ ብርሀን ያየን
ከነገድ ከዘር ቋንቋ ተዋጅተን
በአንድነት ለኢየሱስ እንዘምራለን
አብ አባት እያልን የምንኖርበትን
የልጅነትን ሥልጣን ሰቶናል
የብርሃን ዘር ምርጥ ዜጋ በኢየሱስ በኢየሱስ አግኝተናል
ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም እገባለሁ
ዘላለም በዚያ እኖራለሁ እዘምራለሁ
ሀሌሉያ(×፫)
(Espanol)
Writer(s): Samuel Alemu, Hanna Tekle
Lyrics powered by www.musixmatch.com