Music Video

Eyerusalem
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Hanna Tekle Sarhe
Hanna Tekle Sarhe
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Hanna Tekle
Hanna Tekle
Songwriter

Lyrics

ከሚያስፈራው ከድቅድቁ ጨለማ ወደ ሚደነቅ የብርሃን ከተማ ሄደናል ተዛውረናል በዛ የለንም ድግም ከዛ ከሞት ሠፈር አንገኝም ከምስራቅ ከምዕራብ ከደቡብ ከሰሜን በብርሃኑ ብርሀን ያየን ከነገድ ከዘር ቋንቋ ተዋጅተን በአንድነት ለኢየሱስ እንዘምራለን አብ አባት እያልን የምንኖርበትን የልጅነትን ሥልጣን ሰቶናል የብርሃን ዘር ምርጥ ዜጋ በኢየሱስ በኢየሱስ አግኝተናል ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም እገባለሁ ዘላለም በዚያ እኖራለሁ እዘምራለሁ ሀሌሉያ(×፫) (Espanol)
Writer(s): Samuel Alemu, Hanna Tekle Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out