Music Video

Mikyas Cherenet (Ahun Gebagn) ሚክያስ ቸርነት (አሁን ገባኝ) - Lyrics New Ethiopian Music 2020(Official Video)
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Mikyas Cherinet
Mikyas Cherinet
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Mikyas Cherinet
Mikyas Cherinet
Songwriter

Lyrics

እቴ ልማልልሽ እቴ ልማልልሽ እኔ ልማል አስቀይሜሻለሁ ጥፋቴ ገብቶኛል ፀፅቶኛል ሆዴ ልማልልሽ እኔ ልማልልሽ እኔ ልማል አስቀይሜሻለሁ ህመምሽ አሞኛል ተሰምቶኛል መቼም አውቃለሁ ሃዘን ትካዜው አይገባኝም አልልም ደርሶ የጁን ያገኛል ሰው የዘራውን ያጭዳል መልሶ አጕጉል አርጋኝ አሰነካክላኝ ሄዳለሽ ብዬ አልኮንንሽም ብዙ ሞክረሽ ችለሽኝ ነበር አልሆንልሽም ካጣሁሽ ወድያ ፊቴን ብቧጥጥ ጥፍሬን ብበላው ትርፉ ህመም ነው መልሶ አይመጣም መቼም የኋላው ሊሆን የማይችል ድንገት ይሆናል ድንገት ይሆናል ጨበጥኩት ያሉት ከጉም ይበናል ከጉም ይበናል የገባኝ እንዳልገባኝ እንዳልገባኝ ያልገባኝ እንደገባኝ ገና አሁን ገባኝ እንዳልጠግነው ሰዓቱ ረፍዷል ሰዓቱ ረፍዷል የሆነው ሁሉ እንዳይሆን ሆኗል እንዳይሆን ሆኗል የገባኝ እንዳልገባኝ እንዳልገባኝ ያልገባኝ እንደገባኝ አሁን ገባኝ ፀፀት ሸከፎ ሌቱ እንደነጋው ቀኑም ይመሻል ልደበቅ ቢልስ ሰው ከህሊናው ወዴት ይሸሻል ወዴት ይሸሻል ወዴት ይሸሻል ወዴት ይሸሻል እቴ ልማልልሽ እቴ ልማልልሽ እኔ ልማል አስቀይመሻለው ጥፋቴ ገብቶኛል ፀፅቶኛል ሆዴ ልማልልሽ እኔ ልማልልሽ እኔ ልማል አስቀይሜሻለሁ ህመምሽ አሞኛል ተሰምቶኛል አንዴ የበተኑት ከሆነ ወድያ እንደነበረው ላይሰበሰብ አውቆ ገምቶ ቀድሞ ነበረ እንጅ መጭውን ማሰብ ዛሬ ደፍሬ ችዬ ባልልም እንደበፊቱ አብረን እንሁን ካለሽበት ዘንድ ይቅርታ አርጊልኝ እራሴን ልሁን እንኳን ያስብኩት የያዝኩት ጠፋኝ የያዝኩት ጠፋኝ የበደል መአበል ወደ ዳር ገፋኝ ወደ ዳር ገፋኝ ሃሳብ ከ ጭንቀት እንደው ላይገላግል ላይገላግል ጥፋት ብቻ ነው ከራስ ጋር ትግል ከራስ ጋር ትግል የገባኝ እንዳልገባኝ እንዳልገባኝ ያልገባኝ እንደገባኝ አሁን ገባኝ እንዳልጠግነው ሰዓቱ ረፍዷል ሰዓቱ ረፍዷል የሆነው ሁሉ እንዳይሆን ሆኗል እንዳይሆን ሆኗል የገባኝ እንዳልገባኝ እንዳልገባኝ ያልገባኝ እንደገባኝ አሁን ገባኝ ፀፀት ሸከፎ ሌቱ እንደነጋው ቀኑም ይመሻል ልደበቅ ቢልስ ሰው ከህሊናው ወዴት ይሸሻል ወዴት ይሸሻል ወዴት ይሸሻል ወዴት ይሸሻል
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out