Top Songs By Haileye Taddesse
Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Haileye Taddesse
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Elias Melka
Songwriter
Lyrics
እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
እንደራሴ ነዉ የምወዳት
እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
እንደራሴ ነዉ የምወዳት
እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
እንኳንስ ልተዋት ለአንድ ቀን ከጐኗ ተነጥዬ
አይዋጥልኝም የምበላዉ እህል እሷን ጥዬ
የአንድ ህመሜ ፈዋሽ ለኔ እንደሷ ሚሆን ማንም የለም
በልቤ ተፅፋ አብራኝ ትኖራለች ለዘላለም
ቢያስገርም ለሰሚዉ ፍቅራችን
በወሬ አይበሽ ቤታችን
በፍቅር ከበራ ሻማችን
አይጠፋም ምን ጊዜም ተስፋችን
ቢያስገርም ለሰሚዉ ፍቅራችን
በወሬ አይበሽ ቤታችን
በፍቅር ከበራ ሻማችን
አይጠፋም ምን ጊዜም ተስፋችን
እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
እንደራሴ ነዉ የምወዳት
እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
እንደራሴ ነዉ የምወዳት
እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
ሰዉ ለምን ያወራል መሃላችን ገብቶ በፍቅራችን
ላይሳካ ነገር ምነዉ ባይደፈርስ ሰላማችን
ባያዉቁን ነዉ እንጂ ቤታችን በወሬ መች ይፈርሳል
ፅናቱን ሰቶናል እምነታችን አለ ይታገሳል
ቢያስገርም ለሰሚዉ ፍቅራችን
በወሬ አይበሽ ቤታችን
በፍቅር ከበራ ሻማችን
አይጠፋም ምን ጊዜም ተስፋችን
ቢያስገርም ለሰሚዉ ፍቅራችን
በወሬ አይበሽ ቤታችን
በፍቅር ከበራ ሻማችን
አይጠፋም ምን ጊዜም ተስፋችን
እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
እንደራሴ ነዉ የምወዳት
እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
እንደራሴ ነዉ የምወዳት
እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት
ቢያስገርም ለሰሚዉ ፍቅራችን
በወሬ አይበሽ ቤታችን
በፍቅር ከበራ ሻማችን
አይጠፋም ምን ጊዜም ተስፋችን
ቢያስገርም ለሰሚዉ ፍቅራችን
በወሬ አይበሽ ቤታችን
በፍቅር ከበራ ሻማችን
አይጠፋም ምን ጊዜም ተስፋችን
ቢያስገርም ለሰሚዉ ፍቅራችን
በወሬ አይበሽ ቤታችን
በፍቅር ከበራ ሻማችን
አይጠፋም ምን ጊዜም ተስፋችን
ቢያስገርም ለሰሚዉ ፍቅራችን
በወሬ አይበሽ ቤታችን
በፍቅር ከበራ ሻማችን
አይጠፋም ምን ጊዜም ተስፋችን
Writer(s): Elias Melka
Lyrics powered by www.musixmatch.com