Lyrics

አስቤሽ አላውቅም አንድ ቀን አላውቅም አንድ ቀን እስኪ አሁን ደሞ ምን ይባላል ማለቴ አንቺን አንቺን አስቤሽ አላውቅም አንድ ቀን አላውቅም አንድ ቀን እስኪ አሁን ደሞ ምን ይባላል ማለቴ አንቺን አንቺን አስቤሽ አላውቅም በፍቅር መንፈሴ ዛሬ ግን ተረታሁ አመለከሽ ነፍሴ ምንድነው ሚስጥሩ አንቺን የማፍቀሬ ድንገት የወደድኩሽ ቆይቼ እስከዛሬ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ የተመኘሁሽ ያለምኩሽ አይደለም ድፍረት እወቂ አንቺ ልጅ ከኔ አትራቂ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ የተመኘሁሽ ያለምኩሽ አይደለም ድፍረት እወቂ አንቺ ልጅ ከኔ አትራቂ አስቤሽ አላውቅም አንድ ቀን አላውቅም አንድ ቀን እስኪ አሁን ደሞ ምን ይባላል ማለቴ አንቺን አንቺን አስቤሽ አላውቅም አንድ ቀን አላውቅም አንድ ቀን እስኪ አሁን ደሞ ምን ይባላል ማለቴ አንቺን አንቺን ውሎ አድሮ ቢመጣም የፍቅር ስሜቱ አይደለም ለዋዛ ልቤ አንቺን ማለቱ ባገኘው ምናለ ልብሽን በምልጃ ተገፏል ደመናው የአይኔ መጋረጃ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ የተመኘሁሽ ያለምኩሽ አይደለም ድፍረት እወቂ አንቺ ልጅ ከኔ አትራቂ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ የተመኘሁሽ ያለምኩሽ አይደለም ድፍረት እወቂ አንቺ ልጅ ከኔ አትራቂ አስቤሽ አላውቅም በፍቅር መንፈሴ ዛሬ ግን ተረታሁ አመለከሽ ነፍሴ ምንድነው ሚስጥሩ አንቺን የማፍቀሬ ድንገት የወደድኩሽ ቆይቼ እስከዛሬ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ የተመኘሁሽ ያለምኩሽ አይደለም ድፍረት እወቂ አንቺ ልጅ ከኔ አትራቂ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ የተመኘሁሽ ያለምኩሽ አይደለም ድፍረት እወቂ አንቺ ልጅ ከኔ አትራቂ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out