Credits

PERFORMING ARTISTS
Teddy Afro
Teddy Afro
Performer
Tewodros Kasshun
Tewodros Kasshun
Performer
COMPOSITION & LYRICS
RR
RR
Songwriter

Lyrics

ሼመንደፈር ሼመንደፈር አሆሆ አሆሆ ሼመንደፈር ሼመንደፈር ሼመንደፈር አሆሆ አሆሆ አሆሆ አሆሆ ሼመንደፈር ሼመንደፈር ሼመንደፈር አዛን አለ መስጊድ ልትነጋ ምድር ልሂድ ሼመንደፈር ልሳፈር ባቡር በእንግድነት መጥታ ከሸገር ሐረር ልቤን ይዛው ሄደች ወደሩቅ ሃገር ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስትያኑ ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ አንቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ መኖር እንችላለን አይጠበንም ቤቴ ሼመንደፈር ውብ አርጎ ቢሰራሽ የሰማይ ፈጣሪ አይደል ሰው እንድትገይ ያአሏህን ሳትፈሪ ሲወዱሽ አታውቂ ወይ እሺ አትይ እምቢ ኧረ ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ ሼመንደፈር አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር ሼመንደፈር አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር አልችልምና መቸገር አልችልምና መቸገር አሆሆ አሆሆ አሆሆ አሆሆ ሼመንደፈር ሼመንደፈር አሆሆ አሆሆ አሆሆ አሆሆ ኧረ ሼመንደፈር ኧረ ሼመንደፈር እኔ ሀገሬ ሐረር ትውልዴ ቁልቢ ንግሥ ብለሽ መጥተሽ ከልቤ ብትገቢ ካልወጣሁ ከአሥርቱ ከሲፈቱስ ይፍታህ አንቺን በመውደዴ አይቆጣም ጌታ ሼመንደፈር ሸገር አዲሳባ አንቺ ያለሽበት ራጉኤል አይደል ወይ የአኑዋር ጎረቤት ቅዳሴና አዛኑን አጥር ቢለያቸው ፈጣሪ ከሰማይ ባንድነት ሰማቸው ሼመንደፈር እኔም ልማል በአላህ አንቺም በቁልቢ ክርሽን ሳትፈችው ነይ ከቤቴ ግቢ ሲወዱሽ አታውቂ ወይ እሺ አትይ እምቢ ኧረ ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ ሼመንደፈር አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር ሼመንደፈር አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር አልችልምና መቸገር አልችልምና መቸገር አሆሆ አሆሆ አሆሆ አሆሆ ሼመንደፈር ሼመንደፈር አሆሆ አሆሆ አሆሆ አሆሆ ኧረ ሼመንደፈር ኧረ ሼመንደፈር ኧረ ሼመንደፈር ኧረ ሼመንደፈር
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out