Listen to Tamrat Desta.1 by Afrika

Tamrat Desta.1

Afrika

House

2,902 Shazams

Lyrics

የቆየ ቢመስል ቀኑ ሲረዝም ስሜት ሲነካ አምላክ ጥሎ አይጥልም ይሰማል ለካ ሰው አይረሳም ለካ እንኳንም ጠበኩት እሱን ታግሼ ሰው መርጦ ሰቶኛል ሊረዳኝ አንቺን ለኔ ጌታ (የማይረሳው) የማይረሳው ጌታ የማይረሳው ጌታዬ የማይረሳው ጌታ አንቺን አድሎኛል የማይረሳው ጌታ ብዬው ነበር ያኔ አንተ እያለህ እስኪ ለፍቅር እራቤ እንዴት ሰው አጣለው ከሰው ጋር እየኖርኩ በሰው ተከብቤ አንቺን አገናኘኝ መውደድ ገባ ቤቴ የማታ የማታ በፍቅር ሊክሰኝ አንዴ ከነገሩት የማይረሳው ጌታ (የማይረሳው) የማይረሳው ጌታ የማይረሳው ጌታዬ የማይረሳው ጌታ አንቺን አድሎኛል የማይረሳው ጌታ (የማይረሳው) የማይረሳው ጌታ የማይረሳው ጌታዬ የማይረሳው ጌታ አንቺን አድሎኛል የማይረሳው ጌታ የቆየ ቢመስል ቀኑ ሲረዝም ስሜት ሲነካ አምላክ ጥሎ አይጥልም ይሰማል ለካ ሰው አይረሳም ለካ እንኳንም ጠበኩት እሱን ታግሼ ሰው መርጦ ሰቶኛል ሊረዳኝ አንቺን ለኔ ጌታ (የማይረሳው) የማይረሳው ጌታ የማይረሳው ጌታዬ የማይረሳው ጌታ አንቺን አድሎኛል የማይረሳው ጌታ ሊያስተምር አንዳንዴ ዝም ያለውን ያህል በሚስጥር ሲጠራ ሲከፍልም በጥፍ ነው በአደባባይ ሲሰጥ አቤት የሱ ስራ አሁንስ ሳይረሳኝ ሳይተወኝ አልቀረም ብዬ ሳመነታ አንቺን መርጦሽ ለኔ ቤት እየሰራልኝ ነበር ለካ ጌታ (የማይረሳው) የማይረሳው ጌታ የማይረሳው ጌታዬ የማይረሳው ጌታ አንቺን አድሎኛል የማይረሳው ጌታ (የማይረሳው) የማይረሳው ጌታ የማይረሳው ጌታዬ የማይረሳው ጌታ አንቺን አድሎኛል የማይረሳው ጌታ የማይረሳው ጌታ የማይረሳው ጌታዬ የማይረሳው ጌታ አንቺን አድሎኛል የማይረሳው ጌታ (የማይረሳው) የማይረሳው ጌታ የማይረሳው ጌታዬ የማይረሳው ጌታ አንቺን አድሎኛል የማይረሳው ጌታ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out