Lyrics

እጆች ከፍ ከፍ ወደላይ እጆች ሁሉ ከፍ ከፍ ወደላይ እጆች ከፍ ከፍ ወደላይ ወደ እየሱስ አባት ላለ በሰማይ እጆች ከፍ ከፍ ወደላይ እጆች ሁሉ ከፍ ከፍ ወደላይ እጆች ከፍ ከፍ ወደላይ ወደ እየሱስ አባት ላለ በሰማይ ክብር ክብር ለእርሱ ክብር ይሁን ይሁን ክብር ክብር ለእርሱ ይሁን እለት እለት የእርሱ ወዳጅነት በእለት በእለት በዝቶ መሀሪነት እናመሰግናው እንቀኝለት ባለን ቋንቋ ሁሉ እንግለጥለት ምን ያህል ታግሶን ታድጎን በስንፍናችን ችሎን ዛሬ በፍቅሩ ጠብቆን አድሪሶን አ ይ ገ ባ ው ም እንደ ለዚህ ለታላቅ ወዳጄ እንኑርለት እስቲ ሁለ ኑሩ እንዳለን በትእዛዘ አቤቱ አምላከ አምላከ አቤቱ አንተ እኮ ታማኝ ነህ ለምተው ሀጥያቱን ልቡን አምበርክከው ለምቀርብህ ሁሉ እጅህን ዘርግተ አታስብ የፊቱን ከፍ ከፍ ወደላይ እጆች ሁሉ ከፍ ከፍ ወደላይ እጆች ከፍ ከፍ ወደላይ ወደ እየሱስ አባት ላለ በሰማይ እጆች ከፍ ከፍ ወደላይ እጆች ሁሉ ከፍ ከፍ ወደላይ እጆች ከፍ ከፍ ወደላይ ወደ እየሱስ አባት ላለ በሰማይ ደስ ደስ ይላል ቀኑ ደምቋል እና በዘላለማዊ ምህረቱ የፍቅሩ ጸሃይ ደመናውን ገፎ ላሉ በጨለማ ብርሃኑን ሰቶ ወደ ምደነቅ ብርሃን የጠራ በልጁ የጌታችን አባት እንያቸው ቀኑን በብዙ ውጣ ውረድ ብይዘንም አንቆን ያውቃል እየረዳን እንደ ምናልፈው (አወይ) ታድያ የምን ሀዘን የሀጥያትስ ቀንበር ይጫወትብን ከወር እስከ ወር ተዘጋጅቶልን ማምለጫ በር አቤቱ አምላከ አምላከ አቤቱ አንተ እኮ ታማኝ ነህ ለምተው ሀጥያቱን ልቡን አምበርክከው ለምቀርብህ ሁሉ እጅህን ዘርግተ አታስብ የፊቱን ከፍ ከፍ ወደላይ እጆች ሁሉ ከፍ ከፍ ወደላይ እጆች ከፍ ከፍ ወደላይ ወደ እየሱስ አባት ላለ በሰማይ እጆች ከፍ ከፍ ወደላይ እጆች ሁሉ ከፍ ከፍ ወደላይ እጆች ከፍ ከፍ ወደላይ ወደ እየሱስ አባት ላለ በሰማይ እጆች ከፍ ከፍ ወደላይ እጆች ሁሉ ከፍ ከፍ ወደላይ እጆች ከፍ ከፍ ወደላይ ወደ እየሱስ አባት ላለ በሰማይ እጆች ከፍ ከፍ ወደላይ እጆች ሁሉ ከፍ ከፍ ወደላይ እጆች ከፍ ከፍ ወደላይ ወደ እየሱስ አባት ላለ በሰማይ End By-Mignot Dansa
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out