Lyrics

ያኔ በለጋው ልጅነት ሳላውቅ ያን ክፋት ደግነት እቅፍ አርገሺኝ በአንቀልባ ጠዋት ማታ ሆዴ ሲባባ ልጄን ስትይ ተጨንቀሻል የእናት ፍቅር ዋጋ ከፍላሻል ማን ለኔ ይተካሻል ያኔ በለጋው ልጅነት ሳላውቅ ያን ክፋት ደግነት እቅፍ አርገሺኝ በአንቀልባ ጠዋት ማታ ሆዴ ሲባባ ልጄን ስትይ ተጨንቀሻል የእናት ፍቅር ዋጋ ከፍላሻል ማን ለኔ ይተካሻል አንቺን ከማን አወዳድሬ ላብልጥ እንጂ አፍቅሬ አክብሬ እናቴን ከማን አላብሰሽኝ የፍቅርን ሽማ ላስተያይሽ ደግሞ ከነማ አንቺዬን ከማን አንቺን ከማን አወዳድሬ ላብልጥ እንጂ አፍቅሬ አክብሬ እናቴን ከማን አላብሰሽኝ የፍቅርን ሽማ ላስተያይሽ ደግሞ ከነማ አንቺዬን ከማን እናቴነሽ አለሜ ህመምሽ ነው ህመሜ ሰለሜ ነሽ ለኔማ በዋልኩበት ከተማ እናቴነሽ አለሜ ህመምሽ ነው ህመሜ ሰለሜ ነሽ ለኔማ በዋልኩበት ከተማ ያኔ በለጋው ልጅነት ሳላውቅ ያን ክፋት ደግነት እቅፍ አርገሺኝ በአንቀልባ ጠዋት ማታ ሆዴ ሲባባ ልጄን ስትይ ተጨንቀሻል የእናት ፍቅር ዋጋ ከፍላሻል ማን ለኔ ይተካሻል ያኔ በለጋው ልጅነት ሳላውቅ ያን ክፋት ደግነት እቅፍ አርገሺኝ በአንቀልባ ጠዋት ማታ ሆዴ ሲባባ ልጄን ስትይ ተጨንቀሻል የእናት ፍቅር ዋጋ ከፍላሻል ማን ለኔ ይተካሻል አቅፎ አንጀትሽ ልክ እንደ ኩታ ስትባዝኚ ለእኔው ጠዋት ማታ ሆነሽ ከርታታ ይኑር እንጂ ውስጤ ተፅፎ ታሪክ ይሆናል ሁሉም ባንቺ አልፎ ይካስሽ ጌታ አቅፎ አንጀትሽ ልክ እንደ ኩታ ስትባዝኚ ለእኔው ጠዋት ማታ ሆነሽ ከርታታ ይኑር እንጂ ውስጤ ተፅፎ ታሪክ ይሆናል ሁሉም ባንቺ አልፎ ይካስሽ ጌታ እናቴነሽ አለሜ ህመምሽ ነው ህመሜ ሰለሜ ነሽ ለኔማ በዋልኩበት ከተማ እናቴነሽ አለሜ ህመምሽ ነው ህመሜ ሰለሜ ነሽ ለኔማ በዋልኩበት ከተማ እናቴነሽ አለሜ ህመምሽ ነው ህመሜ ሰለሜ ነሽ ለኔማ በዋልኩበት ከተማ እናቴነሽ አለሜ ህመምሽ ነው ህመሜ ሰለሜ ነሽ ለኔማ በዋልኩበት ከተማ እናቴነሽ አለሜ ህመምሽ ነው ህመሜ ሰለሜ ነሽ ለኔማ በዋልኩበት ከተማ እናቴነሽ አለሜ ህመምሽ ነው ህመሜ ሰለሜ ነሽ ለኔማ በዋልኩበት ከተማ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out