Lyrics

እንዴት አረግሽው? የእምነቴን ኪዳን ቃል ትቼሽ እኖራለሁ በቃ በቃ በቃ ከንግዲህ ሁሉም ይብቃ እንዴህ ካረግሽው የእምነቴን ኪዳን ቃል ትቼሽ እኖራለሁ በቃ በቃ በቃ ከንግዲህ ሁሉም ይብቃ መዋደዴ መቼ ረዳኝ ሰዉ ሲጎዳኝ ፣ ሰው ሲከዳኝ መላ አጥቼ በዛ ሀዘኔ ምነው ቢቀር መባዘኔ በራሴ ሀሳብ አርጎኝ መናኝ አጣው ወዳጅ የሚያፅናናኝ መች ሲታወቅ ሆዴ የገባ ሰው የሚያየው ያይኔን እምባ እርም በል ሆዴ ተው ይብቃ እንዴት አረግሽው? የእምነቴን ኪዳን ቃል ትቼሽ እኖራለሁ በቃ በቃ በቃ ከንግዲህ ሁሉም ይብቃ እንዴህ ካረግሽው? የእምነቴን ኪዳን ቃል ትቼሽ እኖራለሁ በቃ በቃ በቃ ከንግዲህ ሁሉም ይብቃ ሆኖ እድሌ እሾህ አብቃይ እያስወጋኝ ከምሰቃይ መብሰልሰሌን ትቶት ልቤ ሰብሰብ ይበል ባዛኝ ቀልቤ ስራሽ ውስጤን አርጎት ጨካኝ ሰው መበቀል ባያረካኝ ምን አጥፍቼ ምን አጉድዬ ልኑር ዘውትር ተበድዬ እርም በል ሆዴ ተው ይብቃ
Writer(s): Elias Melka Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out