Lyrics

እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህ የሌላ ነህ የኔ አይደለህ የልቤን ስብራት ባንተ እንዳልጠግነው የኔ ማቶንበት ምክንያቱ ብዙ ነው የምትወድህ ልቤ የሰው መሆንህን አምና ተቀብላ ይመስላል እንዲ ሰላምን አግኝታ የምትል ችላ እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህ የሌላ ነህ የኔ አይደለህ አሃ ፤ አሃ ፤ ሃ በቃ ይሂድ በቃ ሀሀ ፤ ሃሃ ፤ ሃ ፤ ሃ ፤ ሃ የግሌ ነህ ብዬ ባንተ እንዳልኮራብህ ሌላ ቀን ሌላ ወዳጅ አላት ልብህ የሌላ መሆኑን አውቆ እየደበቀ በስውር ከማየት የለም የደመቀ እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህ የሌላ ነህ የኔ አይደለህ ጤዛ ልቤን ይዤ እኔው በገዛ እጄ ላይሆን እጠቅማለው ፀሀዩአን ወድጄ እንደኔ ፍላጎት ያሰብኩት ላይሰምር ያለምኩት ላይሞላ ያምርብኛል እንዴ እንዴ የሰው ሰው አፍቅሬ ብናደድ ብቀና እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህ የሌላ ነህ የኔ አይደለህ አሃ ፤ አሃ ፤ ሃ በቃ ይሂድ በቃ ሀሀ ፤ ሃሃ ፤ ሃ ፤ ሃ ፤ ሃ የግሌ ነህ ብዬ ባንተ እንዳልኮራብህ ሌላ ቀን ሌላ ወዳጅ አላት ልብህ የሌላ መሆኑን አውቆ እየደበቀ በስውር ከማየት የለም የደመቀ የግሌ ነህ ብዬ ባንተ እንዳልኮራብህ ሌላ ቀን ሌላ ወዳጅ አላት ልብህ የሌላ መሆኑን አውቆ እየደበቀ በስውር ከማየት የለም የደመቀ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out