Lyrics

ዬ ዬ ዬ... አይፈርድም ያላየ ዬ... አ ዬ ዬ... አ ዬ የታለ? ይምጣልኝ የኔ ሐበሻዬ ዬ... አ ዬ ዬ... አ ዬ ዬ ዬ ዬ... አይፈርድም ያላየ ዬ... አ ዬ ዬ... አ ዬ ከዚህ ሁሉ አንተ ነህ የኔ ድርሻ ድርሻ ድርሻ አ ድርሻ ድርሻ አ ድርሻ ስለኛ ልናገር ጠፋብኝ የምለው የተለየ ፍቅር ነው ይኸው እምላለሁ የልቤን ስናገር ሁሉን ስንጋራ እኔ ተመችቶኛል ከሀገሬ ልጅ ጋራ ዬይዬ... ዬይዬ የኔ ሐበሻ (ሐበሻዬ) ዬይዬ... ዬይዬ የኔ ሐበሻ (ሐበሻዬ) አታውጡኝ ከጉያው እኔ ደስ ብሎኛል ይኼ ነው ወይ ፍቅር እዋይ አሁን አግኝቶኛል የኔ ብርቱ ዜጋ እህ እንዴት ነህ የልቤ ጀግና ዓመቱን አስጠብቀህ 'ምትመጣ አሁን ገና አሁን ኑ ኑ ኑ ኑ አሁን ገና ገና አሁን ኑ ኑ ኑ ኑ አሁን ገና ገና ስለኛ ልናገር ጠፋብኝ የምለው የተለየ ፍቅር ነው ይኸው እምላለሁ የልቤን ስናገር ሁሉን ስንጋራ እኔ ተመችቶኛል ከሀገሬ ልጅ ጋራ ዬይዬ... ዬይዬ የኔ ሐበሻ (ሐበሻዬ) ዬይዬ... ዬይዬ የኔ ሐበሻ (ሐበሻዬ) ክፉማ አይንካብኝ ከህይወቴ አይለየው አልችልም ሌላ ማፍቀር እዋይ ድርሻዬ እሱ ነው ለኔ ብቻ ስትል እህ ኑርልኝ እስከዘላለም ስለእኔ አታስብ እረ የትም አልሄድም እረ... ረረ... ረረ እረ የትም አልሄድም እረ... ረረ... ረረ እረ የትም አልሄድም የኔ ድርሻ ድርሻ ሐበሻ የኔ ድርሻ ድርሻ የኔ ድርሻ ድርሻ ሐበሻ የኔ ድርሻ ድርሻ የኔ ድርሻ ድርሻ ሐበሻ የኔ ድርሻ ድርሻ የኔ ሐበሻ የኔ ድርሻ ድርሻ ሐበሻ የኔ ድርሻ ድርሻ ሐበሻ የኔ ድርሻ ድርሻ የኔ ድርሻ ድርሻ ሐበሻ የኔ ድርሻ ድርሻ የኔ ሐበሻ የኔ ድርሻ ድርሻ የኔ ድርሻ ድርሻ ሐበሻ የኔ ድርሻ ድርሻ የኔ ሐበሻ የኔ ድርሻ ድርሻ ሐበሻ የኔ ድርሻ ድርሻ ሐበሻ የኔ ድርሻ ድርሻ ሐበሻ የኔ ድርሻ ድርሻ የኔ ድርሻ የኔ ድርሻ ድርሻ ሐበሻ የኔ...
Writer(s): Samuel Alemu, Abby Lakew Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out