Lyrics

እዮሪካ እዮሪካ ቻዉ ቻዉ አዲስ አባ ትቼዉ የመጣሁት ልብ አለኝ አዉራምባ ዙምራን ላማክር ነዉ ያችን ልጅ ላገባ እንሶስላዬ የሙሽራዬ እንሶስላዬ የሙሽራዬ እንሶስላዬ ቅጠሌ አብቧል ዛሬ ሙሽርዬ ሙሽርዬ አዬሆ ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ ሙሽርዬ ሙሽርዬ አዬሆ ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ ልቤ ልሂድ ይለኛል አባይን ተሸግሮ ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ አስጠላኝ ከተማ ካየሁሽ ጀምሮ ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ ሙሽርዬ ሙሽርዬ አዬሆ ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ ሙሽርዬ ሙሽርዬ አዬሆ ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ ልቤ ልሂድ ይለኛል አባይን ተሸግሮ ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ አስጠላኝ ከተማ ካየሁሽ ጀምሮ ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ አዉራምባ ተወልደሽ አንቺን አሳድጐሽ ዙምራ እምነትሽ ፍቅር ነዉ እንዋደድ ሀይማኖትሽ ስራ ደግሞ አዲስሽ አይደል ግልፅነት መዉደድሽን መናገር ልምጣና እንንገረዉ ለዙምራ ያዉጅልን ለሀገር አዉራምባ ጠቢቂኝ መምጣቴም ማይቀር ነዉ እንጀራም ልጋግር ፈትልንም ልፈትለዉ አሁን እዮሪካ ተሳክቷል ምኞቴ ዙምራም ይፈቅዳሉ አምነዉ በኔነቴ ባደግሽበት ልማዱ እዮሪካ ካአዉራምባ ምንም ባይኖር ድግስ እዮሪካ ካአዉራምባ መጥቻለዉ ወዳጄ እዮሪካ ካአዉራምባ ዉብ ባህልሽን ወድጄ እዮሪካ ካአዉራምባ ተዉ እርገጥ እርገጥ እርገጥ ዳንኪራ እንደ ቄሱ ሚስት እንደ ደብተራ ተዉ ምታ ምታ መታ በእግርህ እሾህም የለዉ የሚወጋህ ስራን ከወደድክ በአዉራምባ ምድር ቆንጂት ያንተዉ ነች አትጠራጠር ስራን ከወደድክ በአዉራምባ ምድር ቆንጂት ያንተዉ ነች አትጠራጠር ባደግሽበት ልማዱ እዮሪካ ካአዉራምባ ምንም ባይኖር ድግስ እዮሪካ ካአዉራምባ መጥቻለዉ ወዳጄ እዮሪካ ካአዉራምባ ዉብ ባህልሽን ወድጄ እዮሪካ ካአዉራምባ መተሳሰብ ከሞላበት (አዉራምባ አዉራምባ) ሰላም ፍቅር ከማይበት (አዉራምባ አዉራምባ) መሄዴ ነዉ ወደ አዉራምባ (አዉራምባ አዉራምባ) ደና ሁኝ አዲስ አባ (አዉራምባ አዉራምባ) ልቤ ልሂድ ይለኛል አባይን ተሸግሮ ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ አስጠላኝ ከተማ ካየሁሽ ጀምሮ ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ ሙሽርዬ ሙሽርዬ አዬሆ ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ ሙሽርዬ ሙሽርዬ አዬሆ ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ ልቤ ልሂድ ይለኛል አባይን ተሸግሮ ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ አስጠላኝ ከተማ ካየሁሽ ጀምሮ ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out