Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Fekereaddis Nekatebeb
Fekereaddis Nekatebeb
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Elias Woldemariam
Elias Woldemariam
Songwriter

Lyrics

ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ ኦሆዬ ምንድን ነው ጉዳዩ ሰበቡ? ኦሆዬ ኦሆዬ ምንድን ነው መነሻ ሃሳቡ? ኦሆዬ ኦሆዬ ሰበብ ነው: ሰበብ ነው: ሰበብ ነው ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ ኦሆዬ: ምንድን ነው ጉዳዩ ሰበቡ? ኦሆዬይ ኦሆዬ: ምንድን ነው መነሻ ሃሳቡ? ኦሆዬይ ኦሆዬ: ሰበብ ነው: ሰበብ ነው: ሰበብ ነው ውሁ ዎሁ ዎሁ ያዘኝ ፍቅር ውሆ ዎሆ ዎሆ ያዘኝ ፍቅር ፍቅር ያዘኝ: ፍቅር ያፍቅር ፍቅር ያዘኝ: ፍቅር ያፍቅር ፍቅር ያዘኝ: ፍቅር ያፍቅር ፍቅር ያዘኝ: ፍቅር እየው ማሩ ማሩ: እየው ማሩ ማሩ እየው ማሩ ማሩ: እየው ማሩ ማሩ አአሃሃ እየው ማሩ ማሩ: እየው ማሩ ማሩ እየው ማሩ ማሩ: ገባሁኝ በበሩ ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ ሃሃሃሃሃ ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ: አሃሃሃ ጉድ ፈላ ለመዋደዳችን: ዝናቡ ዘነበ ፍቅር ሃዲስ ሆነልን: ቡቃያው አበበ የአበባውን ማማር: ዙሪያውን አይቼ ተመስገን እያልኩኝ: ልኑር ተደስቼ ሁለት ፍቅረኛሞች: ተዋደው ሲስማሙ የቤት ማጣፈጫው: ፍቅር ነው ቅመሙ ከፍቅር ላይ ፍቅር: ከማር ላይ ወለላ ታጥቦ እጅን ማቅረብ ነው: ምን ያሰኛል ሌላ? ተው እንግዲህ እህህህ ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ ኦሆዬ: ምንድን ነው ጉዳዩ ሰበቡ? ኦሆዬ ኦሆዬ: ምንድን ነው መነሻ ሃሳቡ? ኦሆዬ ኦሆዬ: ሰበብ ነው: ሰበብ ነው: ሰበብ ነው ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ ኦሆዬ: ምንድን ነው ጉዳዩ ሰበቡ? ኦሆዬ ኦሆዬ: ምንድን ነው መነሻ ሃሳቡ? ኦሆዬ ኦሆዬ: ሰበብ ነው: ሰበብ ነው: ሰበብ ነው ውሁ ዎሁ ዎሁ ያዘኝ ፍቅር ውሆ ዎሆ ዎሆ ያዘኝ ፍቅር ፍቅር ያዘኝ: ፍቅር ያፍቅር ፍቅር ያዘኝ: ፍቅር ያፍቅር ፍቅር ያዘኝ: ፍቅር ያፍቅር ፍቅር ያዘኝ: ፍቅር እየው ማሩ ማሩ: እየው ማሩ ማሩ እየው ማሩ ማሩ: እየው ማሩ ማሩ ኧኸ እየው ማሩ ማሩ: እየው ማሩ ማሩ እየው ማሩ ማሩ: ገባሁኝ በበሩ ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ ሃሃሃ ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ: አሃሃሃ ጉድ ፈላ እዛም እዛም ማለት: ጊዜው መች ያዋጣል በፍቅር ያሰቡት: በመብራት ይመጣል የማትገበየው: በሃብት በገንዘብ የአዳም ልጅ በረከት: ፍቅር ነው ከገንዘብ በቤት ባደባባይ: ፍቅርን አባዝቶ በአለም ላይ ለመኖር: ስቆ ተደስቶ ለሰላም ለጤና: ለኑሮ ተስማሚ እውነተኛ ፍቅር: ነው ኮ' አጋጣሚ ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ አሃሃሃሃ ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ አሃሃሃሃ ተወኝ: ተወኝ አሃሃሃሃ ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ
Writer(s): Elias Woldemariam, Sirak Taddesse Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out