Lyrics

እረ ጉድ ነው ጉድ ነው እኮ ዘንድሮ ልቤ አረፈ ካንች የትም ዞሮ እረረ የኔ ስኳሬ አንች ነሽ ጥንትም ጅምሬ እረረ ጉድ ነው ዘንድሮ ልቤ አረፈ ካንች የትም ዞሮ እረረ የኔ ስኳሬ አንች ነሽ ጥንትም ጅምሬ አምርሮ ያኔ እንዳላሰማ ልቤ ብዙ ሮሮ ኤ ኤ ዘንድሮ ማረፊያን አገኜ ካንች ዞሮ ዞሮ ኤ ኤ አምርሮ ያኔ እንዳላሰማ ልቤ ብዙ ሮሮ ኤ ኤ ዘንድሮ ማረፊያን አገኜ ካንች ዞሮ ዞሮ ኤ ኤ አይተሽ እንዳላየሽ አኩኩሉ ፍቅርሽን ተርቤ አኩኩሉ ሰምተሽ እንዳልሰማሽ አኩኩሉ ባንች አጥቸ ቀልቤን አኩኩሉ ተዎት ተዎት ተዎት ሲሉኝ አኩኩሉ አንችን አንችን እኔ እያልኩኝ አኩኩሉ አኩኩ አልነጋም ስል ኖሬ አኩኩሉ ተሸነፍኩ እኔ ባንች ዛሬ አኩኩ... ኩኩ እረ ጉድ ነው ጉድ ነው እኮ ዘንድሮ ልቤ አረፈ ካንች የትም ዞሮ እረረ የኔ ስኳሬ አንች ነሽ ጥንትም ጅምሬ እረረ ጉድ ነው ዘንድሮ ልቤ አረፈ ካንች የትም ዞሮ አረረ የኔ ስኳሬ አንች ነሽ ጥንትም ጅምሬ አምርሮ ያኔ እንዳላሰማ ልቤ ብዙ ሮሮ ኤ ኤ ዘንድሮ ማረፊያን አገኜ ዛሬ ካንች ዞሮ ዞሮ ኤ ኤ አምርሮ ያኔ እንዳልሰማ ልቤ ብዙ ሮሮ ኤ ኤ ዘንድሮ ማረፊያየን አገኜ ካንች ዞሮ ዞሮ ኤ ኤ ተስፋ ቆርጦ ልቤ አኩኩሉ ፍቅር የለም ሲል ከርሞ አኩኩሉ ዛሬ አንችን አገኝ ያኔ ታሞ ታሞ አኩኩሉ እኔ አላምን ብርቅ ሆኖብኝ አኩኩሉ ውድድ ስታደርጊኝ አኩኩሉ አኩኩ ነጋልኝ ለሊቱ አኩኩሉ የኔ አረገሸ መርጦ ከስንቱ አኩኩ ...ኩ ኩ ኩ...
Writer(s): Samuel Alemu, Michael Melaku Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out