Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Mastewal Eyayu
Mastewal Eyayu
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Natnael Girmachew
Natnael Girmachew
Lyrics
Mihreteab Desta
Mihreteab Desta
Songwriter
Mikael Hailu
Mikael Hailu
Arranger

Lyrics

ስንቴ ልማረክሽ ልማረክሽ በውበትሽ ስንቴ ልይሽ በኩራት ልይሽ በኩራት እያጣሁ ቃላት ለዘመኑ ነሽ ቁንጅና ነሽ ቁንጅናው እንኳን ደጅሽን ለሚጠናው ለአልፎ ሂያጁ ነሽ ትዝታ ነሽ ትዝታው እንኳን እንደኔ ለተረታው ከውብ ገላ ጠረን ከከንፈር ትኩሳት እንደቀሰሙት ማር እንደጫሩት እሳት እቴ አነጋገርሽ ይጥማል ይፋጃል ሰሚሽ ልሁን እንጂ ሌላ ይበጃል ሌላ ምን ይበጃል ሌላ ምን ይበጃል ሌላ ምን ይበጃል አላት ሀሳብ አላት ስብዕና ያልገበዘው ጠልፎ ቁንጅና እንደ ትንግርት ሆና ተፈጥራ እንደ ኮከብ የምታበራ እፁብ ድንቅ ልጅ የእጁ ስራ እፁብ ድንቅ ልጅ የእጁ ስራ የእጁ ስራ ስንቴ ልማረክሽ ልማረክሽ በውበትሽ ስንቴ ልይሽ በኩራት ልይሽ በኩራት እያጣሁ ቃላት ለዘመኑ ነሽ ቁንጅና ነሽ ቁንጅናው እንኳን ደጅሽን ለሚጠናው ለአልፎ ሂያጁ ነሽ ትዝታ ነሽ ትዝታው እንኳን እንደኔ ለተረታው የቆንጆ ፍቅርና ትንታ ያለበት ሞት ቅርቡ ነውና ውሃ አታርቁበት ችዬው ልኑር እንጂ ስራብ ወይ ስጠማሽ መቼም ሰው አይድንም ካመልማሎ ገላሽ ካመልማሎ ገላሽ ካመልማሎ ገላሽ ካመልማሎ ገላሽ አለሽ መስህብ አለሽ መከበር በሰነፍ ቃል የማይደፈር የአምላክ ሰብል የፍቅር አዝመራ በአጉል ስምሽ የማይጠራ እፁብ ድንቅ ልጅ የእጁ ስራ እፁብ ድንቅ ልጅ የእጁ ስራ የእጁ ስራ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out