Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tsehaye Yohannes
Tsehaye Yohannes
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Sisay Bekele
Sisay Bekele
Songwriter

Lyrics

ሽቅርቅር ጐጃሜ ነሽ አሉኝ የነ ተድላ ጓሉ ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ (ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ) ሽቅርቅር ጐጃሜ ነሽ አሉኝ የነ ተድላ ጓሉ ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ (ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ) ክምንምኔ በጐጃሙ መስፍን ክምንምኔ በደጃች ተድላ ሞት ክምንምኔ ተመዘሽ እንደ ሀረግ ክምንምኔ አይጠቁር ምድረ ዳሞት ክምንምኔ ስለ ፍቅር ብዬ ክምንምኔ ተድላን በማንሳቴ ክምንምኔ ዉዥግራ ነበረ ክምንምኔ እኔስ ሽልማቴ በቁና ሰፍሬ ላበድረዉ እድሜ በናንተም ሰፍሬ ላበድረዉ እድሜ ይነሳ እንደዉ ተድላ ወንጭፉ ጐጃሜ ይነሳ እንደዉ ተድላ ቆቦዉ ጐጃሜ ንገሪለት እስኪ ተድላ ሙያዉን ንገርለት እስኪ ናኚዉ ዝናዉን የ ሃምሳ ሰዉ ግምት አንድ ብቻዉን ሺዉን የሚወክል አንዱ ብቻዉን ህመምተኛይቱ አልኩሽ ለኩነኔ አንቺማ ጤና ነሽ ህመምተኛዉ እኔ ህመምተኛይቱ አልኩሽ ለኩነኔ አንቺማ ጤና ነሽ ህመምተኛዉ እኔ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ቅመሜዋ ሽቅርቅር ጐጃሜ ነሽ አሉኝ የነ ተድላ ጓሉ ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ (ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ) ሽቅርቅር ጐጃሜ ነሽ አሉኝ የነ ተድላ ጓሉ ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ (ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ) ክምንምኔ ከጐጃሜዋ ጋር ክምንምኔ ምሽቱን ሳወጋ ክምንምኔ ማን ይገዝትልኝ ክምንምኔ ለሊቱ እንዳይነጋ ክምንምኔ በል አንተም ተፈጠም ክምንምኔ ስለ ተድላ ጓሉ ክምንምኔ አዉራ ዶሮ ሆኜ ክምንምኔ አትበል ኩኩሉ አሁን የኔን ጥሪ ያን ሰምቶ ምን ይላል በተድላ ሞት ካሉት አባይም ይጐድላል አልሰምቶም አትመይ አላይቶም አትበይ በተድላ ሞት አልኩሽ ጐጃሜዋ ነይ ነይ ማርቆስ በሰላሳ ይከብራል ታቦቱ እንዳትቀሪቢኝ ነይልኝ በእለቱ ከብቴም ለጐጃም ልጅ ምን ይክፋ ቢጉላሉ ያፈቀርኩሽ እኔ ዋሴ ተድላ ጓሉ ህመምተኛይቱ አልኩሽ ለኩነኔ አንቺማ ጤና ነሽ ህመምተኛዉ እኔ ህመምተኛይቱ አልኩሽ ለኩነኔ አንቺማ ጤና ነሽ ህመምተኛዉ እኔ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ቅመሜዋ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ቅመሜዋ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ቅመሜዋ
Writer(s): Elias Woldemariam, Sisay Bekele Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out