Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Tsehaye Yohannes
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Sammy Lorayet
Songwriter
Lyrics
Beena benna indemnaa
Malif Quqqubanna
Goffu q'abbane fanna
Essa bisshanni q'aabbana
ቀበና አሀሀ
ደራሽ ዉሃ ከላይ
ከእንጦጦ ድልድይ ላይ
አጐዛን ተሻግሮ ተባለ ቡልቡላ
በጋም ሆነ ክረምት በፀሀይ ዳመና
ከዚህም ከዚያም መተን ዋኝተናል ቀበና
ቢሻን ቢሻን ቢሻን ቀበና ቢሻን ቢሻን
ቢሻን ቢሻን ቢሻን ቀበና ቢሻን ቢሻን
ፍቅር አጠራርቶን ከፈረንሳይን ቤላ
ቀበና ታደምን ከአቧሬ እስከ ሾላ
ምንም ብንራራቅ ቢለያይ ደብራችን
ከማዶ እስከ ማዶ አንድ ነዉ ወንዛችን
ያ ሰናይ ዘመን የልጅነቴ
ቢሻን ቀበና ነዉ መሰረቴ
የማልዘነጋዉ ቡረቃ ኩሬ
የዋኘሁብሽ ጥንስስ ባህሬ
ሽሮ ሜዳ ነኝ (ቀበና) ወንዜ ቀበና (ቀበና)
የፈረንሳይ ነኝ (ቀበና) ወንዜ ቀበና
ቢሻን ቢሻን ቢሻን ቀበና ቢሻን ቢሻን (ቀበና)
ቢሻን ቢሻን ቢሻን ቀበና ቢሻን ቢሻን (ቀበና)
የቤላ ልጅ ነኝ (ቀበና) ወንዜ ቀበና (ቀበና)
የ አራት ኪሎ ነኝ (ቀበና) ወንዜ ቀበና (ቀበና)
ቢሻን ቢሻን ቢሻን ቀበና ቢሻን ቢሻን (ቀበና)
ቢሻን ቢሻን ቢሻን ቀበና ቢሻን ቢሻን (ቀበና)
Beena benna indemnaa
Goffu qaabbane fanna
Gubbanerra Kaa indemna maliffi kennya
Benna endemnna q'abbanna
Kaa indemna maliffi kennya
Benna endemnna qabbanna
ቢሻን ቢሻን ቢሻን ቀበና ቢሻን ቢሻን
ቢሻን ቢሻን ቢሻን ቀበና ቢሻን ቢሻን
በዘምን ኮሪቻ ቢገሰግስ ጊዜ
የልጅነት ሳቄን አስታወሰኝ ወንዜ
የደስታችን ጥምቀት የጨቅላነት ቃና
እንዲ ነዉ ፍቅራችን ወንዛችን ቀበና
ከአብሮ አደጎቼ ቡረቃዉ ያኔ
ዛሬም ላይ አለች መነፅር ከአይኔ
የዘላለሜ ትርታዉ ቃና
ሁሌም ታሪኬ ወንዜ ቀበና
የጃን ሜዳ ነኝ (ቀበና) ወንዜ ቀበና (ቀበና)
ኮሪያ ሰፈር ነኝ (ቀበና) ወንዜ ቀበና
ቢሻን ቢሻን ቢሻን ቀበና ቢሻን ቢሻን (ቀበና)
ቢሻን ቢሻን ቢሻን ቀበና ቢሻን ቢሻን (ቀበና)
የሾላ ልጅ ነኝ (ቀበና) ወንዜ ቀበና (ቀበና)
የባልደራስ ነኝ (ቀበና) ወንዜ ቀበና
ቢሻን ቢሻን ቢሻን ቀበና ቢሻን ቢሻን (ቀበና)
ቢሻን ቢሻን ቢሻን ቀበና ቢሻን ቢሻን (ቀበና)
ቢሻን ቢሻን ቢሻን ቀበና ቢሻን ቢሻን (ቀበና)
ቢሻን ቢሻን ቢሻን ቀበና ቢሻን ቢሻን (ቀበና)
ቢሻን ቢሻን ቢሻን ቀበና ቢሻን ቢሻን
ቢሻን ቢሻን ቢሻን ቀበና ቢሻን ቢሻን
Writer(s): Elias Woldemariam, Sammy Lorayet
Lyrics powered by www.musixmatch.com