Credits
PERFORMING ARTISTS
Bisrat Surafel
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Bisrat Surafel
Songwriter
Eyobel Birhanu
Lyrics
Meleti Kiros
Lyrics
Abegaz Kibreqerq Shiwota
Arranger
Lyrics
ሺ አመት ማን ለኖረበት ላጭሩ ላላፊው ኑሮ
ከፍቅር እንዴት ይሸሻል የማይሆን ሰበብ ደርድሮ
እንኳንስ ሰበብ ለመፍጠር እንኳንም ለመጠራጠር
ተስማምቶ አብሮ ለመኖር አልበቃም የጊዜው ማጠር
ምን ይላል ይሄ (ምን ይላል)
ምን ይላል ይሄ (ምን ይላል)
ምን ይላል ይሄ (ምን ይላል)
ምን ይላል ይሄ (ምን ይላል)
በዕውቀትህ በተማርክበት
መድሀኒት ካልሰራህበት
አታደንቅ ወይ አትሰራ
አጠፋ ለሰው አትበራ
እህ ባይ ሰሚ ያበጀ
ከእውነት ካልተወዳጀ
ከጠፋህ የፍቅር ቋንቋ
ዝም በል ይቅርብህ በቃ
ምን ይላል ይሄ (ምን ይላል)
ምን ይላል ይሄ (ምን ይላል)
ምን ይላል ይሄ (ምን ይላል)
ምን ይላል ይሄ
በዚያም ያስኬዳል በዚም ያስኬዳል
ፍቅር ፍቅር ነው ማንን ይጎዳል
በዚያም ያስኬዳል በዚም ያስኬዳል
ፍቅር ፍቅር ነው ማንን ይጎዳል
ለምን እውነት ብቻ
ለምን ሀሰት ብቻ
ከጥያቄው ማውጫ
ከተሰጠኝ ምርጫ
ሀ ፍቅር ያሳርፋል
ለ ታጋሽ ሰው ያተርፋል
ሐ ቅንነት ያድናል
መ ሁሉም መልስ ይሆናል
በዚያም ያስኬዳል በዚም ያስኬዳል
ፍቅር ከሌለ መድረስ ይከብዳል
በዚያም ያስኬዳል በዚም ያስኬዳል
ፍቅር ከሌለ መድረስ ይከብዳል
ለምን እውነት ብቻ
ለምን ሀሰት ብቻ
ከጥያቄው ማውጫ
ከተሰጠኝ ምርጫ
ሀ ሁሉም በምስጋና
ለ ስቆ ማለፍ ጤና
ሐ ሀ እና ለ ቢከበር
መ መልሱ ቀላል ነበር
ሀ ሁሉም በምስጋና
ለ ስቆ ማለፍ ጤና
ሐ ሀ እና ለ ቢከበር
መ መልሱ ቀላል ነበር
ምን ይላል ይሄ (ምን ይላል)
ምን ይላል ይሄ (ምን ይላል)
ምን ይላል ይሄ (ምን ይላል)
ምን ይላል ይሄ
ምን ይላል ይሄ (ምን ይላል)
ምን ይላል ይሄ (ምን ይላል)
ምን ይላል ይሄ (ምን ይላል)
ምን ይላል ይሄ
ምን ይላል ይሄ (ምን ይላል)
ምን ይላል ይሄ (ምን ይላል)
ምን ይላል ይሄ (ምን ይላል)
ምን ይላል ይሄ
Lyrics powered by www.musixmatch.com