Lyrics

አካል ለአካል አገናኘን ዛሬስ ምን ተሰማሽ ስቆም ፊትሽ እኔስ አላውቀውም ምን እንደምል እኔ እውነት ነው ወይ ልቤ መታ ወይኔ አካል ለአካል አገናኘን ዛሬስ ምን ተሰማሽ ስቆም ፊትሽ እኔስ አላውቀውም ምን እንደምል እኔ እውነት ነው ወይ ልቤ መታ ወይኔ የአጋጣሚ ነገር ድንገት ፊቴን ሳዞር ዐይኔን አላመንኩም አለሽም አላልኩም ያሰብኩትም ሳይሆን አንተን አስቀይሜ እንዴት ዐይንህን ልይ እውነቱን ደብቄህ ጥሩ አጋጣሚ ነው ዛሬ ያገናኘን የተዳፈነውን ትዝታ ያስቃኘን ምንም ብንለያይ በአካል ብንራራቅ ብዙ ትዝታ አለን እርቆ የማይርቅ ጥሩ አጋጣሚ ነው ዛሬ ያገናኘን የተዳፈነውን ትዝታ ያስቃኘን ምንም ብንለያይ በአካል ብንራራቅ ብዙ ትዝታ አለን እርቆ የማይርቅ አካል ለአካል አገናኘን ዛሬስ ምን ተሰማሽ ስቆም ፊትሽ እኔስ አላውቀውም ምን እንደምል እኔ እውነት ነው ወይ ልቤ መታ ወይኔ ምን አስቀይሜሽ ነው ንገሪኝ ሳትፈሪ ከሰው ሳትቆጥሪኝ ከፍቶኛል ስትቀሪ በጣም ሩህሩህ ነህ ለፍቅር የምትሳሳ ምክንያቴ አይመችም አንተን ለወቀሳ ጥሩ አጋጣሚ ነው ዛሬ ያገናኘን የተዳፈነውን ትዝታ ያስቃኘን ምንም ብንለያይ በአካል ብንራራቅ ብዙ ትዝታ አለን እርቆ የማይርቅ ብዙ ስባል ባንቺ ነገር መልስ አጣሁ ለመናገር ይለፍ ዛሬ አይመችም ብነግርህ የኔንም ጠብቆሻል ልቤ ቤትሽ ከመጣሽ ይቅር ሊልሽ ይቅር ካልከኝ ቅጣቴም ነው ዛሬም እወድሃለው ብዙ ስባል ባንቺ ነገር መልስ አጣሁ ለመናገር ይለፍ ዛሬ አይመችም ብነግርህ የኔንም ጠብቆሻል ልቤ ቤትሽ ከመጣሽ ይቅር ሊልሽ ይቅር ካልከኝ ቅጣቴም ነው ዛሬም እወድሃለው ጥሩ አጋጣሚ ነው ዛሬ ያገናኘን የተዳፈነውን ትዝታ ያስቃኘን ምንም ብንለያይ በአካል ብንራራቅ ብዙ ትዝታ አለን እርቆ የማይርቅ ጥሩ አጋጣሚ ነው ዛሬ ያገናኘን የተዳፈነውን ትዝታ ያስቃኘን
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out