Lyrics

አንድ ዋንጫ ለኔ አንድ ዋንጫ ለሷ ለጤናችን ነው ፅዋው ይነሳ እየተባባልን ሐሳብ ብንረሳ ሙዚቃው ደርቶ እስክንነሳ አንድ ዋንጫ ለኔ አንድ ዋንጫ ለሷ ለጤናችን ነው ፅዋው ይነሳ እየተባባልን ሐሳብ ብንረሳ ሙዚቃው ደርቶ እስክንነሳ የሃገሬን ልጅ አብሉልኝ ደግሳችሁ ስትስቁ እንጂ በትካዜ አልያችሁ መሸ ነጋ ይሁንልን ደስታ ባልተዘንጋ እንደማንረታ የሃገሬን ልጅ አብሉልኝ ደግሳችሁ ስትስቁ እንጂ በትካዜ አልያችሁ መሸ ነጋ ይሁንልን ደስታ ባልተዘንጋ እንደማንረታ ተነሳን ተነሱ የሃገር ሰው እንበል የቀረም ካለ ሰው ይምጡ ይደወል ማንም ቅር እንዳይለው ደግሞ እኛ እያለን ሙዚቃው አይቀንስ ለነገም ብዙ አለን ተነሳን ተነሱ የሃገር ሰው እንበል የቀረም ካለ ሰው ይምጡ ይደወል ማንም ቅር እንዳይለው ደግሞ እኛ እያለን ደግሞ እኛ እያለን ደግሞ እኛ እያለን ዳንኪራ ነው እንጂ በዚህ ሙዚቃ የእኛው ነፃው መንፈስ እዚው ብትነቃ ካለን ብለን አዎ ወይ ተደብቃ ዜማው እዚህ ካለ የምን ጥበቃ ዝናውን ተውሼ ነይ ነይ ከሃገር ሰው እሷም አለች እዚህ እልል ምትለው እንቅጥቅጥ ትከሻ ደሞ እኔ እያለሁ ሙዚቃው ደርቶ ማነው ቁጭ ያለው ዳንኪራ ነው እንጂ በዚህ ሙዚቃ የእኛው ነፃው መንፈስ እዚው ብትነቃ ካለን ብለን አዎ ወይ ተደብቃ ዜማው እዚህ ካለ የምን ጥበቃ ዜማው እዚህ የምን ጥበቃ ዜማው እዚህ የምን ጥበቃ ዜማው እዚህ የምን ጥበቃ ዜማው እዚህ የሃገሬን ልጅ አብሉልኝ ደግሳችሁ ስትስቁ እንጂ በትካዜ አልያችሁ መሸ ነጋ ይሁንልን ደስታ ባልተዘንጋ እንደማንረታ የሃገሬን ልጅ አብሉልኝ ደግሳችሁ ስትስቁ እንጂ በትካዜ አልያችሁ መሸ ነጋ ይሁንልን ደስታ ባልተዘንጋ እንደማንረታ አየሁ አየሁና አየሁ አየሁና ሃገር ሸሞንሟና (ሃገር ሸሞንሟና) አየሁ አየሁና አየሁ አየሁና ሃገር ሸሞንሟና (ሃገር ሸሞንሟና) ውዬ ያደርኩበት ነፍሴን አስደስቼ እስኪ ላዚምላት ክራሬን አንስቼ ለሰው ብቻ አይደለም ቆንጆ አለው ሃገር እልፍ ብዬ እልፍ አየሁ አዲስ የምትገርም አየሁ አየሁና አየሁ አየሁና ሃገር ሸሞንሟና አየሁ አየሁና አየሁ አየሁና የሀገር ሸሞንሟና ዳንኪራ ነው እንጂ በዚህ ሙዚቃ የእኛው ነፃው መንፈስ እዚው ብትነቃ ካለን ብለን አዎ ወይ ተደብቃ ዜማው እዚህ ካለ የምን ጥበቃ ዜማው እዚህ የምን ጥበቃ ዜማው እዚህ የምን ጥበቃ ዜማው እዚህ የምን ጥበቃ ዜማው እዚህ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out