Lyrics

ከመከም ×3 ጎፈሬ ከመከም ×3 ጎፈሬ ከመከም ሆ ብላ ነዳችው ልቤን እንደበሬ ነይ ቡሬ ነይ ቡሬ ከመከም ×3 ጉትያ ከመከም ×3 ጉትያ ከመከም ሆ ብላ ነዳችው ልቤን እንዳህያ ነይ ቡሬ ነይ ቡሬ ከመከም እሷ የይጁ ልጅ አንገተ ዥንጉርጉር ከመከም እሷ የባቲ ልጅ አንገተ ዥንጉርጉር ከመከም እሷ የወልዲያ ልጅ አንገተ ዥንጉርጉር ከመከም እሷ የአምባሰል ልጅ አንገተ ዥንጉርጉር ከመከም መንገዱን አስታ ሰደደቺኝ በዱር ×2 ነይ ቡሬ ነይ ቡሬ ከመከም ነገሩ ነው እንጂ ሆድ የሚያባብሰው ×2 ከመከም ትበቃለች ለሺህ እንኳንስ ላንድ ሰው ×2 ነይ ቡሬ ነይ ቡሬ ነይ ቡሌ ቡሌ መጋሌዋ ×4 ነይ ቡሬ ነይ ቡሬ ከመከም ×3 ጎፈሬ ከመከም ×3 ጎፈሬ ከመከም ሆ ብላ ነዳችው ልቤን እንደበሬ ×2 ነይ ቡሬ ነይ ቡሬ ከመከም ×3 ጉትያ ከመከም ×3 ጉትያ ከመከም ሆ ብላ ነዳችው ልቤን እንዳህያ ×2 ነይ ቡሬ ነይ ቡሬ ከመከም ×2 አለቺኝ እንደምን ልከምከም ×2 ከመከም ሀኪሜም እሷው ናት አምጡልኝ ልታከም ×2 ነይ ቡሬ ነይ ቡሬ ከመከም እስክስታም እንዳልወርድ አይችልም ጉልበቴ ×2 ከመከም እንዲያው ወረድ ወረድ የሰራ አካላቴ ×2 ነይ ቡሬ ነይ ቡሬ ከመከም መገን የባቲ ልጅ መገን የወልዲያ ×2 ከመከም አለሷ ሚጣራው ካራዳው ገበያ ×2 ነይ ቡሬ ነይ ቡሬ ነይ ቡሌ ቡሌ መጋሌዋ ×4 ነይ ቡሬ ነይ ቡሬ ከመከም መንገድ አልታጠረ ስፍራ አልጠበበሽ ×2 ከመከም በልቤ ላይ መጓዝ ምን አስወደደሽ ×2 ነይ ቡሬ ነይ ቡሬ ከመከም እመጣለው ብለሽ መቅረትሽ ምነው ×2 ከመከም ታይቶ አይጠገብም የሚወዱት ሰው ×2 ከመከም እግረ ቀጭን ብሎ ማነው የሚያማሽ ×2 ከመከም ሄጄም ባገኝ ሌላ ባጣም አንቺው ነሽ ×2 ነይ ቡሬ ነይ ቡሬ ከመከም ×3 ጎፈሬ ከመከም ×3 ጎፈሬ ከመከም ሆ ብላ ነዳችው ልቤን እንደበሬ ×2 ነይ ቡሬ ነይ ቡሬ ነይ ቡሌ ቡሌ መጋሌዋ ×4 ነይ ቡሬ ነይ ቡሬ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out