Music Video

Hamelmal Abate - fitagne.mp4
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Hamelmal Abate
Hamelmal Abate
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Hamelmal Abate
Hamelmal Abate
Songwriter

Lyrics

እህል ውኃችን አለቀ በቃ ምን ይቀረናል የማንቻቻል ሰዎች ሁነናል ተቃቅረናል እህል ውኃችን አለቀ በቃ ምን ይቀረናል የማንቻቻል ሰዎች ሁነናል ተቃቅረናል በቃ ካሁን ጀምሮ የኛ ኑሮ በቃው ዘንድሮ አቅም ጉልበቴን ሀብቴን ገብሬ ራሴን ጎድቸ ሰላንተ ኑሬ በአጥንቴ ቀረሁ አልቆ ስጋዬ የማይገፋ ሆኗል ስቃዬ ግፍህ በዝቶብኝ አንገፍግፎኛል እንደ እግር እሳት አንገብግቦኛል እርኩሱ መንፈስ ባንተ ተልኮ ልቤ ውስጤ ተጨንቋል ልቤ ታውኮ ፍታኝ በቃ ፍታኝ ፍታኝ ፍታኝ በቃ ፍታኝ አታንገላታኝ ፍታኝ በቃ ፍታኝ ፍታኝ ፍታኝ በቃ ፍታኝ አታንገላታኝ እህል ውኃችን አለቀ በቃ ምን ይቀረናል የማንቻቻል ሰዎች ሁነናል ተቃቅረናል እህል ውኃችን አለቀ በቃ ምን ይቀረናል የማንቻቻል ሰዎች ሁነናል ተቃቅረናል በቃ ካሁን ጀምሮ የኛ ኑሮ በቃው ዘንድሮ እንዳልናገር እየለጎምኸኝ እንዳልራመድ እየጎተትኸኝ እየበደልኸኝ እየታገስኩህ ስንቴ አሳለፍሁህ ይቅር እያልኩህ የማትለወጥ የማትሻሻል ካለህ አይነጋም በቀን ይመሻል ብርሃን አይታይ ሁሌ ጨለማ አይዳምን ሰማይ ምድር አትለማ ፍታኝ በቃ ፍታኝ ፍታኝ ፍታኝ በቃ ፍታኝ ፍታኝ ፍታኝ በቃ ፍታኝ ፍታኝ ፍታኝ በቃ ፍታኝ አታንገላታኝ ምንም ብትለኝ እኔ አይገባኝም በቃ በምንም አታግባባኝም ሁሉም በጊዜው ሊሆን ተፈቅዷል ሰማንያችንም በቃ ተቀዷል (ፍታኝ ፣ ፍታኝ) (ፍታኝ ፣ ፍታኝ ፣ ፍታኝ) በጭካኔ (ፍታኝ) ስታጠቃኝ (ፍታኝ ችዬህ ኖርሁኝ (ፍታኝ) ዛሬ በቃኝ (ፍታኝ) ከአቅሜ በላይ (ፍታኝ) ታግሻለሁ (ፍታኝ) ትዕግስቴ አልቆ (ፍታኝ) ቆርጫለሁ ፍታኝ በቃ ፍታኝ ፍታኝ ፍታኝ በቃ ፍታኝ አታንገላታኝ ፍታኝ በቃ ፍታኝ ፍታኝ ፍታኝ በቃ ፍታኝ አታንገላታኝ ፍታኝ በቃ ፍታኝ አታንገላታኝ
Writer(s): Hamelmal Abate Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out