Top Songs By Menelik Wossenatchew
Credits
PERFORMING ARTISTS
Ménélik Wossenachew
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Ménélik Wossenachew
Songwriter
Mulatu Astatke
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Mulatu Astatke
Producer
Lyrics
ክንዴን ተንተርሰሽ እቅፍ አርገሽኝ
ከንፈሬን ሳም አርገሽ እያጫወትሽኝ
ስንስቅ ስንላፋ ስንንከባለል
አብረን ስንፈነድቅ ደስ ብሎን ስንውል
አይኖቼ ካይኖችሽ ድንገት ሲጋጩ
በመዋደድ ናፍቆት እንባ ሲራጩ
ፍቅራችን ብዛቱ ይህ ነው ሳይባል
ሳንለያይ አብረን ሁሉን አይተናል
ክንዴን ተንተርሰሽ እቅፍ አርገሽኝ
ከንፈሬን ሳም አርገሽ እያጫወትሽኝ
አይኖቼ ካይኖችሽ ድንገት ሲጋጩ
በመዋደድ ናፍቆት እንባ ሲራጩ
ፍቅራችን ብዛቱ ይህ ነው ሳይባል
ሁሉን ሳንለያይ አብረን አይተናል
Lyrics powered by www.musixmatch.com