Music Video

Gossaye Tesfaye - Hasab Yeleshim - New Ethiopian Music 2019
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Gossaye Tesfaye
Gossaye Tesfaye
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Gossaye Tesfaye
Gossaye Tesfaye
Songwriter

Lyrics

ምንድን ነው ቅሬታሽ ሚሰማሽ ምን በድዬሽ በእኔ የተከፋሽ ሳትነግሪኝ ሸኘኝ እንዳትይኝ አንቺ ነሽ የውስጤ ብርታቱ ብዬ እንዳልተናገርኩ ለስንቱ አስገመትሽኝ በሰው እረ ተይ ውስጤንም አመሳቅለሽ ሳታባሪ ደጅ እምትናፍቂ ሰው ውሎ አዳሪ ስትሆኚ ዝም አልኩ አንቺን ላለማጣት ተይ ግን ጡር አይደለም ወይ ፍቅር መግፋት አሄሄሄ እንኳንስ ገላሽን ለሌላ አንደበትሽ ቀርቦ አያወራ ይህንን አውቃለው ብዬ እንጂ ላይክፋኝ አምሮብሽ ስትሄጂ ታዲያ ያስቆጠረሽ ወርቅ እንደ መዳብ ግዜው ነው እንዴ ወይስ ክፉ ሐሳብ ያኛውን የእምነቴን አጣሁት ከእኔጋ ሰጥተሽኝ ብትሄጂ ነፍሰ የሌለው ስጋ ምን ብዬ ላውጋ ሐሳብ የለሽም ሐሳብ የለሽም ስለ እኔ ውሉም አልገባሽ መቼም ጽድቅ እና ኩነኔ ሐሳብ የለሽም ሐሳብ የለሽም ስለ እኔ ውሉም አልገባሽ መቼም ጽድቅ እና ኩነኔ ምንድን ነው ቅሬታሽ ሚሰማሽ ምን በድዬሽ በእኔ የተከፋሽ ሳትነግሪኝ ሸኘኝ እንዳትይኝ አንቺ ነሽ የውስጤ ብርታቱ ብዬ እንዳልተናገርኩ ለስንቱ አስገመትሽኝ በሰው ኧረ ተይ ውስጤንም አመሳቅለሽ ሳታባሪ ደጅ ምትናፍቂ ሰው ውሎ አዳሪ ስትሆኚ ዝም አልኩ አንቺን ላለማጣት ተይ ግን ጡር አይደለም ወይ ፍቅር መግፋት አሄሄሄ የማምነው ከእውነታው ባይገጥምም ለአጉል አሳልፌሽ አልሰጥም ስታውቂው እንዳልሆንክ ሰበቡ መሄድን ልብሽን ማሰቡ ታዲያ ያስቆጠረሽ ወርቅ እንደ መዳብ ግዜው ነው እንዴ ወይስ ክፉ ሐሳብ ያኛውን የእምነቴን እጣሁት ከእኔጋ ሰጥተሽኝ ብትሄጂ ነፍስ የሌለው ስጋ ምን ብዬ ላውጋ ሐሳብ የለሽም ሐሳብ የለሽም ስለ እኔ ውሉም አልገባሽ መቸም ጽድቅ እና ኩነኔ ሐሳብ የለሽም ሐሳብ የለሽም ስለ እኔ ውሉም አልገባሽ መቸም ጽድቅ እና ኩነኔ ሐሳብ የለሽም ሐሳብ የለሽም ስለ እኔ ውሉም አልገባሽ መቸም ጽድቅ እና ኩነኔ ሐሳብ የለሽም ሐሳብ የለሽም ስለ እኔ ውሉም አልገባሽ መቸም ጽድቅ እና ኩነኔ
Writer(s): Simone Tsegay Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out