Top Songs By Yohannes Girma
Credits
PERFORMING ARTISTS
Yohannes Girma
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Yohannes Girma
Songwriter
Lyrics
በምድር ላይ ብዙዎች አማልክቶች ይኖራሉ
እያንዳንዳቸው በሚያመልኳቸው ይበጃሉ
በምድር ላይ ብዙዎች አማልክቶች ይኖራሉ
እያንዳንዳቸው በሚያመልኳቸው ይበጃሉ
ብቻውን የእኔ ምሥጋና የተገባ
ሁሉ በእርሱ ከእርሱና ለእርሱ የሆነው
እግዚአብሔር ብቻ ነው
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ክብር ለእግዚአብሔር
እርሱ ፈጥሮ ሕያው እስትንፋስ የሰጣችሁ
የእጁ ሥራዎች በምድር ላይ ያላችሁ
እርሱ ፈጥሮ ሕያው እስትንፋስ የሰጣችሁ
የእጁ ሥራዎች በምድር ላይ ያላችሁ
ድምጻችሁን ከፍ አድርጋችሁ በምሥጋና
የሚገባውን ክብር ያግኝና
ይክበር በምሥጋና
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ክብር ለእግዚአብሔር
የሰው ዘሮች በየአገራቱ ያላችሁ
ልዩ ቀለም ልዩ ልዩ ሕዝቦች በቋንቋችሁ
የሰው ዘሮች በየአገራቱ ያላችሁ
ልዩ ቀለም ልዩ ልዩ ሕዝቦች በቋንቋችሁ
ለሥሙ የሚገባውን ክብር አምጡ
በቅድስናው ሥፍራ ስገዱ
ንገሥ ንገሥ በሉ
ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው
ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው
ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው
አምላክ ለሆንከው
ክብሩ ለአንተ ነው
ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው
ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው
ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው
Writer(s): Yohannes Girma
Lyrics powered by www.musixmatch.com