Music Video

Lib Sireta
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Jano Band
Jano Band
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Wondwesen Yihub
Wondwesen Yihub
Songwriter
Dibekulu Tafesse
Dibekulu Tafesse
Songwriter
Michael Hailu
Michael Hailu
Songwriter

Lyrics

ከልቤ እምነቴን ጥላ በሃሳብ ከኔ እርቃ የነፍሴን እውነቴን ሽጣ ከመንፈሴ ላይ ሰርቃ ሲደለል ሲሸጥ ሲለወጥ ሲሰረቅ ልቤ ተገርሞ በድብቅ ፍቅር በስርቆት በክደት በሌባ ታሞ እምነቴ ተሸጠ ፍቅሬ ተለወጠ ሌባ ነች ሌባ ስርቆት አመሏ ሌባ ነች ሌባ ስርቆት አመሏ የልቤን ህመም ለፍቅር ለመውደድ ትቼ ብረሳ ሞኝነት ሆኖ መፋቀር ዕውነት ተካደ ተረሳ መዋደድ ከነፍሷ ጠፍቶ በሁለት ቢላ ስትበላ ለሰው መኖርን ሳታውቀው ሳይገባት የልብ ሥራ እምነቴ ተሸጠ ፍቅሬ ተለወጠ ሌባ ነች ሌባ ስርቆት አመሏ ሌባ ነች ሌባ ስርቆት አመሏ እምነቴ ተሸጠ ፍቅሬ ተለወጠ አካሏ ከኔ ልቧ ከሌላ ባንድ ገበታ እንዴት እንብላ ካሌባ ልቧ እምነት ጠፋና ጨዋታ ሆነ ፍቅር ቀረና ሌባ ነች ሌባ ስርቆት አመሏ ሌባ ነች ሌባ ስርቆት አመሏ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out