Lyrics

መዉደድ ገለል በይ ከፊቴ ገለል በይልኝ ጭንቅ አታብዢብኝ መዉደድ ገለል በይ ከፊቴ ገለል በይልኝ ጭንቅ አታብዢብኝ ገለል በይ ቤቴን ላሟሙቀዉ ገለል በይ እንደ አመሌ ልደር ገለል በይ ሲወደዱ መኩራት ገለል በይ አላዉቅም መግደርደር ገለል በይ ምን ሲባል ይጀመር ገለል በይ ምን ቢታሰብ መዉደድ ገለል በይ ወዳጅ ከነጐደ ገለል በይ ባላሳየዉ ድንጉጥ ተይ አታባክኚኝ ጠልተሸ ላጠይኝ አንዱን ያዢዉ እንዲለይልኝ ተይ አታባክኚኝ ጠልተሸ ላጠይኝ አንዱን ያዢዉ በይ ይለይልኝ መዉደድ ገለል በይ ከፊቴ ገለል በይልኝ ጭንቅ አታብዢብኝ መዉደድ ገለል በይ ከፊቴ ገለል በይልኝ ጭንቅ አታብዢብኝ ገለል በይ እንጊድህ ጀመረኝ ገለል በይ ክፉ አመል አለብኝ ገለል በይ ብትርቅኝ ተከዝኩ ገለል በይ አዝነሽ ላትቀርብኝ ገለል በይ የትዝታሽ ፈረስ ገለል በይ ይታዘል ከደጅሽ ገለል በይ አትቆርቁሪዉ አይኔን ገለል በይ እየራቀኝ ልብሽ ተይ አታባክኚኝ ጠልተሸ ላጠይኝ አንዱን ያዢዉ እንዲለይልኝ ተይ አታባክኚኝ ጠልተሸ ላጠይኝ አንዱን ያዢዉ በይ ይለይልኝ ገለል በይ አብዷል ተባልኩ እንጂ ገለል በይ ማን ጣረ ሊያድነኝ ገለል በይ ጣል አርጌ እራሴን ገለል በይ ለአንቺ ወዲያ ሳስብ ገለል በይ አኳኋኔን ሁሉ ገለል በይ ደርሶ እየረሳሽዉ ገለል በይ አመድ አፈሽ አሉት ገለል በይ እጄን አሳመምሽዉ ተይ አታባክኚኝ ጠልተሸ ላጠይኝ አንዱን ያዢዉ እንዲለይልኝ ተይ አታባክኚኝ ጠልተሸ ላጠይኝ አንዱን ያዢዉ በይ ይለይልኝ መዉደድ ገለል በይ ከፊቴ ገለል በይልኝ ጭንቅ አታብዢብኝ መዉደድ ገለል በይ ከፊቴ ገለል በይልኝ ጭንቅ አታብዢብኝ ገለል በይ መች አማኝ ጐዳናዉ ገለል በይ ምን በሰራሁበት ገለል በይ በመምጫዉ አልሄድኩኝ ገለል በይ ወግ አላጣሁበት ገለል በይ ከእንጊዲህ አልደክምም ገለል በይ ለማይከርም እንግዳ ገለል በይ ለእህል ዉሃ ጉዳይ ገለል በይ ላልገባ ከጓዳ ተይ አታባክኚኝ ጠልተሸ ላጠይኝ አንዱን ያዢዉ እንዲለይልኝ ተይ አታባክኚኝ ጠልተሸ ላጠይኝ አንዱን ያዢዉ በይ ይለይልኝ አንዱን ያዢዉ እንዲለይልኝ አንዱን ያዢዉ በይ ይለይልኝ
Writer(s): Elias Woldemariam, Tsegaye Deboch Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out