Lyrics

ለይለይለይለይ እስኪ ልሂድ አለው እህህ የራቀው ወዴት ነው አሀሀ ሆድ እንዳለው አይሆን እህህ ልቡ እንደወጠነው ልቡ እንደወጠነው ወዲያ እና ወዲህ የሰው ሀገርማ ይበቃል ከእንግዲህ ይበቃል ይበቃል ይበቃል ይበቃል ከእንግዲህ ይበቃ... ል ለይለይለይለይ እስኪ ልሂድ አለው እህህ የራቀው ወዴት ነው አሀሀ ሆድ እንዳለው አይሆን እህህ ልቡ እንደወጠነው ልቡ እንደወጠነው ወዲያ እና ወዲህ የሰው ሀገርማ ይበቃል ከእንግዲህ ይበቃል ይበቃል ይበቃል ይበቃል ከእንግዲህ ይበቃ... ል እህ በሀገር ከኩራት ከለላ እህ በሀገር ከሀገሩ እየወጣ እህ በሀገር ከክብሩ ይጎድላል እህ በሀገር ከእጁ እንኳን ባያጣ ኡሁ በሀገር እህ በሀገር አንገት ደፍቶ አዳሪ እህ በሀገር ለባዕድ እንግዳ እህ በሀገር እህ በሀገር አትሁን ወገኔ እህ በሀገር ቀርተህ ከሰው ጓዳ ለይለይለይለይ እስኪ ልሂድ አለው እህህ የራቀው ወዴት ነው አሀሀ ሆድ እንዳለው አይሆን እህህ ልቡ እንደወጠነው ልቡ እንደወጠነው ወዲያ እና ወዲህ የሰው ሀገርማ ይበቃል ከእንግዲህ ይበቃል ይበቃል ይበቃል ይበቃል ከእንግዲህ ይበቃ... ል ለይለይለይለይ እስኪ ልሂድ አለው እህህ የራቀው ወዴት ነው አሀሀ ሆድ እንዳለው አይሆን እህህ ልቡ እንደወጠነው ልቡ እንደወጠነው ወዲያ እና ወዲህ የሰው ሀገርማ ይበቃል ከእንግዲህ ይበቃል ይበቃል ይበቃል ይበቃል ከእንግዲህ ይበቃ... ል እህ በሀገር ከመቼ ወዲህ ነው እህ በሀገር ከመቼ ጀምሮ እህ በሀገር ወጥቶ የሚቀረው እህ በሀገር ሰው በእናቱ አምርሮ እህ በሀገር እህ በሀገር በቸር አሰባስቦ እህ በሀገር ገበታ እንዲያሻማን እህ በሀገር እህ በሀገር የኖህ እርቅ ይባርከው ወገኔ እህ በሀገር ይመልስህ በአማን ለይለይለይለይ እስኪ ልሂድ አለው እህህ የራቀው ወዴት ነው አሀሀ ሆድ እንዳለው አይሆን እህህ ልቡ እንደወጠነው ልቡ እንደወጠነው ወዲያ እና ወዲህ የሰው ሀገርማ ይበቃል ከእንግዲህ ይበቃል ይበቃል ይበቃል ይበቃል ከእንግዲህ ይበቃ... ል ለይለይለይለይ እስኪ ልሂድ አለው እህህ የራቀው ወዴት ነው አሀሀ ሆድ እንዳለው አይሆን እህህ ልቡ እንደወጠነው ልቡ እንደወጠነው ወዲያ እና ወዲህ የሰው ሀገርማ ይበቃል ከእንግዲህ ይበቃል ይበቃል ይበቃል ይበቃል ከእንግዲህ ይበቃ... ል
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out