Music Video

Tirwat Beqqa
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Gedion Daniel
Gedion Daniel
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tewodros Kasshun Germamo
Tewodros Kasshun Germamo
Songwriter
Firezer Abebawer
Firezer Abebawer
Songwriter

Lyrics

ናፍቆት አለኝ እሷን እሷን አምጧት ካለችበት ናፍቆት አለኝ እሷን እሷን አምጧት ካለችበት ካለችበት ካለችበት ካለችበት ካለችበት ካለችበት በሏት ድረሺለት ካለችበት በሏት ድረሺበት ካለችበት በሏት ድረሺለት ካለችበት በሏት ድረሺበት ያልፍልናል ብላ እንጂ ሄዳ ርቃ ሰዉ አገር ላይ ቀረች ፍቅሬ ጠልቃ እኔስ አሁን ከፋኝ ጥሯት በቃ እሷን ጥሯት በቃ ጥሯት በቃ ልያት እስኪ ስቃ ጥሯት በቃ ልያት እስኪ ስቃ ጥሯት በቃ ልያት እስኪ ስቃ ጥሯት በቃ ልያት እስኪ ስቃ አለሁኝ ባትኖሪም አንገቴን ስደፋ ቢያሰኝም ትዝታ እየሰጠኝ ተስፋ አስጥሎኛ ድሌን ንገሯት አትበል ዝም ጥራት ወላፈኑ በላኝ የናፍቆት ፍም ጥሯት በቃ ልያት እስኪ ስቃ ጥሯት በቃ ልያት እስኪ ስቃ ጥሯት በቃ ልያት እስኪ ስቃ ጥሯት በቃ ልያት እስኪ ስቃ ናፍቆት አለኝ እሷን እሷን አምጧት ካለችበት ናፍቆት አለኝ እሷን እሷን አምጧት ካለችበት ካለችበት ካለችበት ካለችበት ካለችበት ካለችበት በሏት ድረሺለት ካለችበት በሏት ድረሺበት ካለችበት በሏት ድረሺለት ካለችበት በሏት ድረሺበት አረ እኔ አልቀርም ብላኝ ዉዴ ሄዳ ከአድማስ ወዲያ ቀረች ከሰዉ ጓዳ ጥሯት እኔስ አልሁን ለሷም ዕዳ ለሷም ዕዳ ጥሯት በቃ ልያት እስኪ ስቃ ጥሯት በቃ ልያት እስኪ ስቃ ካለችበት በሏት ድረሺለት ካለችበት በሏት ድረሺበት በርታ አልለዉ ልቤን ሳትኖሪ እንዳልፈራ ስትሄጂ ሸኘሁት እኔም ከአንቺ ጋራ በይ አቤት ስጠራሽ እንዲታይ ተማርኮ ፈራርሶ በድምጽሽ ናፍቆተ እያሪኮ ጥሯት በቃ ልያት እስኪ ስቃ ጥሯት በቃ ልያት እስኪ ስቃ ጥሯት በቃ ልያት እስኪ ስቃ ጥሯት በቃ ልያት እስኪ ስቃ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out